《ሱናን ማሰራጨት ከጂሓድ በላጭ ነዉ》
ኢብኑል ቀይም አሏህ ይዘንላቸዉና እንድህ አሉ፣
የነብዩን ሱና ወደ ኡማዉ ማድረስ ጦርን ወደ ጣላቶች አቅጣጫ ከማድረስ በላጭ ነዉ፣ ምክኒያቱም ይህ (ጦርን ወደ ጣላቶች ማድረስ) ብዙ ሰወች ይሰሩታል ሱናን ማድረስ ከሆነ ግን የነብያቶች ወራሽ በህዝቦቻቸዉ ላይ ምትኮች የሆኑ ቢሆኑ እንጂ አይቆሙበትም፣« አሏህ ከነሱ ያድርገን»
جلاء الأفهام (491)