Translation is not possible.

ታላቁ አሊም ኢብኑ ተይሚያ እንዲህ ይላሉ፦ ጮሌዎች በሁለት ነገሮች መካከል ወደ አላህ ይጓዛሉ፦

1፦ የአላህን ሱወ ለሱ በዋለው መልካም ነገርን እያሰብ እና እያመሰገኑ ሲሆን

2፦ ነፍሳችንን የሰራችውን ወንጀል በመመልከትና መንጀሉን በመቁጠር ከአላህ ምረትን በመከጀል ይጓዛል

قال شيخ الإسلام ابن تيمية رحمه الله

العارف يسير إلى الله بين مشاهدة المنه(الإحسان). ومطالعة عيب النفس والعمل السيأ.

Send as a message
Share on my page
Share in the group