7 ай Тәрҗемәсе
Татарчага аудару мөмкин түгел.

أسباب إنشراح الصدر . الشيخ العلامة محمد العثيمين رحمه الله .

🍁 አሏህን በብዛት ማውሳት፡ ስለ አኼራ እንጂ ስለ ዱንያ አለመጨነቅ፡ በመልካም ነገሮች መቻኮል እንዲሁም

ربي اشرح لي صدري ويسر لي أمري

የሚለው ዱዓ ማብዛት፡ ጭንቅ ጥብብ ያለው ልባችን/ደረታችን እንዲሰፋ ምክንያት ይሆናሉ ይላሉ፡ ሸይኽ ሷሊህ ኢብኑ ዑሰይሚን አሏህ ይዘንላቸውና 🌴

3 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group