ዛሬ ከዳሩል አርቀም ወንድ አባሎች ጋር ኡክካሻ መስጂጅ ተፍሲር ፕሮግራም ላይ ተሳታፊ ሆነን ነበር!!
 
  ሸይህ ኑረላህ ሀሚዲን ( የሸይህ ሙሀመድ ሀሚዲን ወንድም) እጅግ ማራኪ በሆነ ሙቀዲማህ የተፍሲር ፕሮግራማቸወን ጀምረዉልናል።
 
በቆይታችንም እጅግ መልካም ተሞክሮ ወስደን ተመልሰናል በቀጣይ እንደዚህ አይነት የኢልም ቅፍለቶች ላይ ከመጓዝም በዘለለ ኢንሻ አላህ ወደኛም አምጥተን የምንሰራባቸዉ ይሆናል::
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group