Translation is not possible.

«እያንዳንዳቸው ቢረግጡት ወይም ቢወጉት አቦሸማኔው ይሞት ነበር። ነገር ግን ቀጣዩ ታዳኝ ተራ እስኪደርሰው ድረስ ዳር ላይ ቆመው ከበው ይመለከታሉ።»

አሁናዊ ነባራዊ ሁኔታችን የሚገልፅ ምስል!

(ከኡስታዝ ሱልጧን ኸዽር ገፅ የተወሰደ)

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group