በቫሌንሽያ በተካሄደ የግማሽ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከ2ተኛ እስከ 4ተኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቀቁ

ዛሬ በቫሌንሽያ በተካሄደው የግማሽ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ዮሚፍ ቀጄልቻ፣ ሀጎስ ገብረህይወት እና ሰለሞን ባረጋ 2ኛ፣ 3ኛ እና 4ኛ ደረጃን በመያዝ ማጠናቀቃቸውን የአትሌቲክስ ፌደሬሽን መረጃ ያሳያል።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group