ትውልደ ፍልስጤማዊ ነው። ሁለት ዓይኖቹን ያጣ የአላህ ባርያ። በወራሪዋ እስራኤል የጦር ጀቶት ተመተው ሆስፒታል ለተኙ ወንድም እህቶቹ ቁርአንን በተስረቅራቂ ድምፁ እያነበነበ አይዟችሁ ታገሱ ይላቸው ይዟል። ገንዘብና ነፍሶቻችሁን በማጉደል እንፈትናችኋለን የሚለውን አንቀፅ እየደጋገመ በማንበብ የትዕግስትን ፅዋ እንዲጎነጩ ያለ ድካም ያለ እረፍት ይታትራል።