“ስለዚህ እላችኋለሁ፥ የእግዚአብሔር መንግሥት ከእናንተ ትወሰዳለች ፍሬዋንም ለሚያደርግ ሕዝብ ትሰጣለች።”
— ማቴዎስ 21፥43
የእግዚአብሔር መንግስት የሚወሰድባቸው እነማን ናቸው? ለእነማንስ ነው የሚሰጠው? መልሱን የክርስቲያን ሊቃውንት በማብራሪያዎቻቸው እንዲህ ያስቀምጡታል፦
Pulpit Commentary
"..Verse 43. - Therefore I say unto you. Having denounced the sin, Christ now enunciates the punishment thereof, in continuation of his parable. Because ye slay the Son, reject the Cornerstone, the vineyard, i.e. the kingdom of God, shall be taken from you. Ye shall no longer be God's peculiar people; your special privileges shall be taken away. A nation. The Christian Church, the spiritual Israel, formed chiefly from the Gentile peoples (Acts 15:14; 1 Peter 2:9). The fruits thereof (au)th = ); i.e. of the kingdom of God, such faith, life, good works, as become those thus favoured by Divine grace. Matthew 21:43
◾️ ትርጉሙ በአጭሩ
“..ወልድን ስለ ገደላችሁ፣ የማዕዘን ድንጋይን፣ የወይኑን ቦታ፣ ማለትም የእግዚአብሔር መንግሥት ከናንተ ትወሰዳለች። እናንተ ከእንግዲህ የእግዚአብሔር ልዩ ሕዝብ አይደላችሁም። እንደ ህዝብ ያሉ ልዩ መብቶቻችሁም ይወሰዳሉ። የክርስቲያኖች ቤተክርስቲያን፣ መንፈሳዊዋ እስራኤል፣ በዋነኝነት የተመሰረተችው ከአህዛብ ህዝቦች ነው። (ሐዋ. 15፡14፣ 1 ጴጥሮስ 2፡9)።... ”
◾️ የእግዚአብሔር መንግስት የተወሰደባቸው እስራኤላውያን ለሚፈጽሙት ግፍ መንግስቱን የተረከቡት አህዛቦች ጥብቅና ሲቆሙ ማየት ያስገርማል። አሁንም ቢሆን የእግዚአብሔር መንግስት የተሻሉ ሰዎች ጋ እንዳልሆነ ከዚህ በላይ አስረጅ አይኖረውም።