Translation is not possible.

ትውልደ ፍልስጤማዊ ነው። ሁለት ዓይኖቹን ያጣ ብርሃኑን የተነፈገ የአላህ ባርያ። በወራሪዋ እስራኤል የጦር ጀቶት ተመተው ሆስፒታል ለተኙ ወንድም እህቶቹ ቁርአንን በተስረቅራቂ ድምፁ እያነበነበ አይዟችሁ ታገሱ ይላቸው ይዟል። ገንዘብና ነፍሶቻችሁን በማጉደል እንፈትናችኋለን የሚለውን አንቀፅ እየደጋገመ በማንበብ የትዕግስትን ፅዋ እንዲጎነጩ ያለ ድካም ያለ እረፍት ይታትራል።

15 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group