UMMA TOKEN INVESTOR

Tentang saya

ٱلرَّحۡمَـٰنُ عَلَى ٱلۡعَرۡشِ ٱسۡتَوَى

7 Bulan Menterjemah
Terjemahan tidak mungkin.

የሴትነት ፀጋ......!!

ሴት ልጅ ማአዛዋ የማይጠገብ አበባ ነች

ሴት ልጅ የረሱል ስለሏህ አለይሂ ወሰለም አደራ ነች

.#نعمة_البنات ..🌸

‏البنات نعمة من نعم الدنيا ..

ሴት ልጅ የምድር ላይ ፀጋ ነች።

ولباس رحمة للآباء ..

ለአባት የእዝነት ልብስ ነች፡፡

ونسمة رقيقة تلامس روح البيوت ...

የቤታችን ድምቀትና ረጋ ያለች ፍጥረት ነች።

وسبب من أسباب دخول الجنة .

ጀነት የመግቢያ ምክንያት ነች።

t.me/DinisNesiha

Hantar sebagai mesej
Kongsi di halaman saya
Kongsi dalam kumpulan
7 Bulan Menterjemah
Terjemahan tidak mungkin.

አላህና መላእክቱ በነብዩ ላይ የአክብሮት እዝነትን ያወርዳሉ፤ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በርሱ ላይ የአክብሮት እዝነትን አውርዱ፤ የማክበርንም ሰላምታ ሰላም በሉ።“ አል-አህዛብ:56

🌹ጁምዓችን🌹

وَإِذْ قُلْنَا لِلْمَلَائِكَةِ اسْجُدُوا لِآدَمَ فَسَجَدُوا إِلَّا إِبْلِيسَ كَانَ مِنَ الْجِنِّ فَفَسَقَ عَنْ أَمْرِ رَبِّهِ ۗ أَفَتَتَّخِذُونَهُ وَذُرِّيَّتَهُ أَوْلِيَاءَ مِن دُونِي وَهُمْ لَكُمْ عَدُوٌّ ۚ بِئْسَ لِلظَّالِمِينَ بَدَلًا

ለመላእክትም ለአደም ስገዱ ባልናቸው ጊዜ (የኾነውን አስታውስ)፡፡ ወዲያውም ሰገዱ፤ ኢብሊስ ብቻ ሲቀር፡፡ ከጋኔን (ጎሳ) ነበር፡፡ ከጌታውም ትእዛዝ ወጣ፡፡ እርሱንና ዘሮቹን እነርሱ ለእናንተ ጠላቶች ሲኾኑ ከእኔ ላይ ረዳቶች አድርጋችሁ ትይዛላችሁን ለበዳዮች ልዋጭነቱ ከፋ!

    ( አል-ከሀፍ:50)

t.me/DinisNesiha

Hantar sebagai mesej
Kongsi di halaman saya
Kongsi dalam kumpulan
7 Bulan Menterjemah
Terjemahan tidak mungkin.

يا معشر الشباب من استطاع منكم الباءة فليتزوج،فإنه ٱغض للبصر وآحصن للفرج،ومن لم يستطع فعليه بالصوم،فإنه لع وجاء))رواه البخاري ، مسلم........

እናንተ ወጣቶች ሆይ!ከእናንቸ ማግባት የቻለ ያግባ፤ይህ ማግባቱ አይኑን ይሰብርለታል፤ብልቱንም ይጠብቅለታል።ያልቻለ ይፁም ፆሙ ለእርሱ መኮለስ ነው።"ኢብኑ መስዑድን ዋቢ አድርገው ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል።

ምን ለማለት ፈልጌ ነው ያልቻላችሁ ነገ ሀሙስ ነው አየፆማችሁ ውዶቼ ! ቢኢዝኒላህ

t.me/DinisNesiha

Hantar sebagai mesej
Kongsi di halaman saya
Kongsi dalam kumpulan
7 Bulan Menterjemah
Terjemahan tidak mungkin.

በትዳር ላይ ያለሽው ውዷ እህቴ ወላሂ ጌታሽን በሰፊው አመስግኝ በትዳር ስለሰተረሽ በዚህ አወዛጋቢ በሆነ ወቅት ከሀላላሽ በመጣመረሽ ጌታሽን አመስግኚ አና ወደሱ ይበልጡኑ ተቃረቢበት .....

   ቤትሽ ተሰትረሽ

   ባልሽን እየካደምሽ

   ቂርአትሽን እየቀራሽ

   ልጆችን እየወለድሽ

   በኢባዳሽ በርትተሽ

    ያለችሽን ትንሿን እድሜ ኑሪበት...

ሀቅ ከልቤ ነው እህቴ....

t.me/DinisNesiha

Hantar sebagai mesej
Kongsi di halaman saya
Kongsi dalam kumpulan
7 Bulan Menterjemah
Terjemahan tidak mungkin.

#ስጦታ

የስጦታ ዋጋ በተቀባዩ ስሜት እንጂ በስጦታው ይዘት አይወሰንም።

ለሰጪው ትንሽ የሆነ ለተቀባዩ ትልቅ ዋጋ አለው።🌹

    መልካም ንግግር በራሱ ስጦታ ነዉ::👌

እወቁበት አቦ አንዳንድ ሰዎች...

   t.me/DinisNesiha

image
Hantar sebagai mesej
Kongsi di halaman saya
Kongsi dalam kumpulan