UMMA TOKEN INVESTOR

About me

Psychiatry profession👩‍⚕️ ችግሩ ችግሩ ሳይሆን ለችግሩ ያለህ አመለካከት ነው 🙌 If you are struggling with mental illness.... you are not alone (: https://t.me/yourspsychiatrist

Followings
0
No followings
Translation is not possible.

🙋‍♀️ለወደፊት ባለቤቴ ህጎች እና መመሪያዎች 🙄

1. ለባለቤቴ ከ 3 በላይ ሴት ጓደኞች እንዲኖሩት አልፈቅድም : እኔ, እናቱ እና እህቱ

2. ለባለቤቴ በጸጥታ ዱአ ማድረግ አልፈቅድለትም.

በዱአው ውስጥ ምን እየተካሄደ እንዳለ ማወቅ እፈልጋለሁ።

3. ባለቤቴ ከፈለገ በማንኛውም ሴት post ላይ አስተያየት መስጠት ይችላል መጀመሪያ ግን መወያየት አለብን።

4. ባለቤቴ ከሀገር ውጭ ስራ መስራት አይፈቀድለትም.. ምክንያቱም ሁልጊዜ ከእኔ ጋር መሆን አለበት።

5.ባለቤቴ ስልኩን ከእኔ መደበቅ አይችልም

አንድላይ እስከሆንን ድረስ ስልኩ ሳይሆን ስልካችን

ነው።

6. ባለቤቴ ከእኔ በፊት መተኛት አይችልም።

ምንአልባትንኳን በእንቅልፍ ልቡ ቢስቅ ያሳቀው ምን እንደሆነ ለማየት ወደ ሕልሙ መግባት አለብኝ።

7.እነዚን ነገሮች በክፋት አትያቸው።

ምንም ስህተት አልፈልግም 🙄

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
fetiayusuf Changed her profile picture
6 month
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group