UMMA TOKEN INVESTOR

Followings
1
Translation is not possible.

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

 ﴿اتَّقِ اللهَ حيثُ كنتَ وأتبِعِ السيئةَ الحسنةَ تَمْحُها وخالِقِ الناسَ بخُلُقٍ حسنٍ﴾

“የትም ብትሆኑ አላህን ፍራ፣ ከወንጀል በኋላ መልካም ስራን አስከትል ታጠፋዋለችና። ከሰዎች ጋር ደግሞ በመልካም ስነምግባር ተኗኗር።”

📚 ቲርሚዚ ሶሂህ ብለውታል: 1987

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ከትናንት ወዲያ በአሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ ተቀማጭነቱን ያደረገዉ የፈርስት ሂጅራ ፋዉንዴሽን ለአዲስ መስጂድና መድረሳ መግዣ የሚዉል በአንድ ቀን ዉስጥ በኦንላየን ብቻ 1 ሚሊየን ዶላር ሰበሰቡ።

የፈረስት ሂጅራ ፋዉንዴሽን ቦርድና አባላት ባደረጉት የፈንድ ራይዚንግ እንቅስቃሴ፤ በአንድ ቀን ዉስጥ አመርቂ የሚባል ዉጤት ያስመዘገቡ ሲሆን በቀጣይም በተለያየ መልኩ የቀረዉን 2 ሚሊየን ዶላር ለመሙላት አቅዶ እየተንቀሳቀሰ ይገኛል።

image
image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

19 ሰብአዊ ድጋፍ የጫኑ ተሽከርካሪዎች ዛሬ ከግብጽ ወደ ጋዛ ጉዞ ጀምረዋል

እርዳታ የጫኑት ተሽከርካሪዎች የራፋህ የድንበር መተላለፊያን እንዳቋረጡ የቦምብ ፍንዳታ ተሰምቷል።

የፍንዳታውን ምክንያት እና ያደረሰውን ጉዳት ግን የግብጽ የደህንነት ባለስልጣናት አልጠቀሱም።

ምግብ እና መድሃኒት የጫኑ 20 ተሽከርካሪዎች በትናንትናው እለት ጋዛ መግባታቸው የሚታወስ ሲሆን፥ ስርጭቱ በዛሬው እለት መጀመሩን ሬውተርስ ዘግቧል።

የእርዳታ ድርጅቶች ግን ለሁለት ሳምንታት በከባድ ቀውስ ውስጥ ለቆዩት ፍልስጤማውያን በፍጥነት ለመድረስ በጥቂቱ 100 እርዳታ የጫኑ ተሽከርካሪዎች በየቀኑ መግባት እንዳለባቸው ገልጸዋል።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ሌላኛው በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው እና በትላንትናው ዕለት የተካሄደው

ካዝማት ቺማቭ እና ቀመሩ ኡስማን

ዩኤፍሲ 294 ግጥሚያ ቺቺኒያዊው ካዝማት በአሸናፊነት ካጠናቀቀ በኃላ ባደረገው ንግግር

" ምንም እንኳ ታላቅ ውድድር ያሸነፍኩ ቢሆንም ደስታዬ የተሟላ አይደለም ሙስሊም ወንድሞቼ በእ,ስራ,ኤል በግፍ እየተ**ጨፈ**ጨፉ እኔ ቁምጣ ለብሼ እዚህ መቧቀስ አያምርብኝም

ክብሬም፣ ዝናዬም ይቅርብኝ

ወላሂ መሳ,ሪያ አስታ,ጥቀኝ ከፍ,ልስ,ጤም ወንድሞቼ ጎን ተሰልፌ በክብር መ,ሞት ነው ፍላጎቴ " በማለት ለቺቺኒያው ፕሬዝዳንት ራምዛን ጥሪ አቅርቧል

Via. Bilal zayd

image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
bilalnurr Сhanged his profile picture
7 month
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group