UMMA TOKEN INVESTOR

Abdurezak RK Сhanged his profile picture
6 month
Табасаранан алхьа кха дац.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Табасаранан алхьа кха дац.

"Halkan tokko kurraazii ibsadhee uffata hodha osoo jiru kurraaziin kufee natti dukkanaa'e, limmoon (marfee) na jalaa buutee dukkanaan barbaadaa osoo rasuulli(SAW) ol seenan, wallaahii nuura fuula isaaniitiin limmoo argadhe" jette

A'ishaan (RA)

❤❤❤

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Табасаранан алхьа кха дац.

Abu ubaidah

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Abdurezak RK shared a
Табасаранан алхьа кха дац.

የፕሬስ ሽፋን፡ “ከጋዛ ሰርጥ ጋር በመተባበር በራማላህ በጀመረው ግዙፍ ሰልፍ ተሳታፊዎች በደስታ በደስታ ፈነጠቁ።

السلام عليكم وراحمة الله وبركاته

           ⭕️ይህን ጥያቄ  ለሁሉ ሙስሊም እዲደርስ ሼር አድርጉልኝ  አደራ

እኛ የኢትዮጲያ ሙስሊሞች ስለፊሊስጤም

አይመለከተንም እዴ የፊሊስጤን ሙስሊሞች ወድሞቻችን አደሉም ነዉ

ወይስ ምድነዉ

☘ وكونوا عباد الله إخوانا. المسلم اخو المسلم

ይሄንን የተናገሩት  ነቢያችን አደሉም  (ሰ  ዐ ወ)   ሙስሊም  ለሙስሊም ወድማማች ነዉ  ያሉት እኛን አይመለከትም እዴ እኛ ሙስሊሞች አደለንም እዴ 

የኛ ሀገር ኡለማኦች ዳዒኦች  ለምን  ስለፊሊስጤም  በሚዲያ  ለምን አትናገርም

ለምን እኛም  ፈቅዳቹልን   በናንተ መሪነት 

ለፊሊስጤም ድጋፍ  ለእስራኤል ተቃዉሞ አኖጣ 

የት አላቹ  ዳኢዎቻችን    

ምንድነዉ ዝምታቹ አልገባንም

ፊሊስጤሞች የኛወድሞች አደሉም

ለምን ህዝቡ  ገዘብ እዲሰበስብ አነሳስታቹ

መዳኒ ዉሀ ምግብ አተዉ ለሚሞቱ ወድሞቻችን    ተሰብስቦ እዲረዱ አላህ እዲደሰትብን ወድሞቻችንም ከኢትዮጲያ ወድሞቻቹ  የመጣ ነዉ ተብለዉ ደስ እዲላቸዉ  ለምን አታደርጉም   

የሌላሀገር  ዳኢዋች እያወሩ እያለቀሱ  ነዉ

እየጮሁ  ነዉ   ምድን ነዉ  የኛ ሀገር  ሙስሊም ይለያል እዴ  ለአላህ ብላቹ ንገሩን 

መፍትሄ አድር ጉልን  ቢያስ እናተ  ካልተናገራቹ  መጂሊስ ያስፈቅድልን

ሰልፍ እድኖጣ 

በየመስጂዱ ጁሟ ሲደርስ   እዳንቃወም  ፓሊሶች  እየፈተሹን ነዉ

እኛ ሙስሊሞች አሸባሪ አደለንም   ለምን  እዲ  ይሆናል    የዚህ ሀገር መግስ አደለም ምንቃወመዉ  የእስራኤል መግስት ነዉ    አስፈቅዱልን እነወጣ

ለአላህ  ብላቹ‼

ፈቀዱልን እኛም ደስ ይበለን

ሼር አድርጉት  እዲደርስ

https://t.me/alislam_alshems

Telegram: Contact @alislam_alshems

Telegram: Contact @alislam_alshems

You can view and join @alislam_alshems right away.
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Abdurezak RK Сhanged his profile picture
7 month
Табасаранан алхьа кха дац.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group