UMMA TOKEN INVESTOR

Men haqimda

Telegram chanal Only Muslim umma Join us & share 👇👇👇👇👇👇👇👇 @Rihu_islamic_post

Kuzatishlar
0
Kuzatuvlar yo'q
Tarjima qilib boʻlmadi.

ጊዜው እንዴት ይሮጣል!

ዓመት እንደ ወር

ወር እንደ ሳምንት

ሳምንት እንደ ቀን

ቀን እንደ ሰዓታት ሆኗል።

የሚገርመው እንደዚህም ሆኖ ከእንቅልፋችን አለመንቃታችን ነው።

አላህ ሆይ! ለአኼራቸው ከሚዘጋጁ ባሮችህ አድርገን።

የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ።

Řihu Islamic post

Xabar sifatida yuborish
Sahifamda baham ko'rish
Guruhda ulashish
Tarjima qilib boʻlmadi.

image
Xabar sifatida yuborish
Sahifamda baham ko'rish
Guruhda ulashish
Tarjima qilib boʻlmadi.

«ይህ ይሁን ምርጫሽ»

➭➭➭➭➭➭➭➭➭

🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸

መልካም ተናጋሪ አንደበቱ እርቱ፣

ቁጭ ብሎ የቀራ በግዜ በወቅቱ፣

ኢልምን የተማረ በወጣትነቱ፣

ዝርክርክ ያልሆነ ለዲን ለእምነቱ፣

አለሁ ብሎ እሚቆም ለተዉሂድ ለሱና፣

በዉቀት የሚናገር ቆራጥና ጀግና፣

ለቢድዓ ሰዎች የሆነ ገናና፣

ከዉሸት የራቀ ለእዉነት ያደረ፣

በተዉሂድ ጉዳይ ላይ ያልተደራደረ፣

የተውሂድ የሱና ጠባቂ የሚሆን

ካዘዙበት ሁሌም የሚሞሏ ቃሉን

ጠማማውን ሁሉ በሁጃ አንበርካኪ፣

በጣፋጭ አንደበት እውነትን ሰባኪ፣

ከጠላቶች ሴራ ቃሉ ጋሻ ሁኖ፣

በደሊል ሲናገር ሰው ሁሉ አምኖ፣

አንተን የሚዘምር በጧትም በማታ፣

ሰዎች ካልበዙበት ጭር ካለ ቦታ፣

ሀጥያቱን አስቦ የሚያለቅሰውን፣

ባሪያ በመሆኑ እሚደሰተውን፣

አሏህን በማዉሳት ነፍሱን ያጠረዉን፣

አይኑን ላክ አድርጎ ወደ ግዙፍ ሰማይ፣

እንባውን ዘርግፎ በሰውነቱ ላይ፣

እባክህ የሚልህን ጭቀቱን እንድ ታይ፣

በጠፊዋ አለምም የሚታገል ለምነቱ፣

ለተውሂድ ለሱና የሚሆን መሰዋቱ፣

ሸሂድ ሁኖ የሚሞት የሚሆን ምኞቱ፣

እዉነት ተናገሪ በተግባር በእምነቱ፣

ከመረጥሽስ አይቀር እደዚህ አይነቱ፣

🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸

Řihu Islamic post

Řihu Islamic post

Xabar sifatida yuborish
Sahifamda baham ko'rish
Guruhda ulashish
Tarjima qilib boʻlmadi.

ዝምታ !

ካላዋቂ ወሬ፣

ከሌለበት ፍሬ፣

ጊዜን ከሚገድለው፣

እውቀት ከማይሰጠው፣

ከውሸት ጋጋታ፣

ይበልጣል ዝምታ።

‌‌📝Rihuuuu

Řihu Islamic post

Xabar sifatida yuborish
Sahifamda baham ko'rish
Guruhda ulashish
Tarjima qilib boʻlmadi.

منقولወንድ ልጅ ኮስተር ሲል እንጅ ሴቶች ጋ ሲርመጠመጥ አያምርበትም‼️

ኮስተር ስትል ሴቶችም አንተን ለመዳፈር ይከብዳቸዋል‼️

አለዛ ግን ከሴቶቹጋ አንድ አርገው ያዩሀል  ያአኺ ጀግና ወንድ ሁን በሴቶች ዙርያ ስትርመጠመጥ አትዋል‼️

=♡ ㅤ  ⎙ㅤ  ⌲        ✉️   

   ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ

@Rihu_islamic_post

@Rihu_islamic_posts

Join us

Řihu Islamic post

منقول

Xabar sifatida yuborish
Sahifamda baham ko'rish
Guruhda ulashish