UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.
Musefa Shem | UmmaLife
ummalife.com

Musefa Shem | UmmaLife

Musefa Shem: Musefa Shem. Nikname: @Musefa | One Ummah — One Network - was created as a response to the Internet technology needs of Muslims and all adherents of traditional value
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ያቺን ቀን ፍሯት ይለናል #አላህ

አባት ለልጅ ምንም የማይጠቅምበት ልጅ ለአባቱ ምንም የማይጠቅምበት ቀን

አለ;

.

#ዱኒያ ላይ ልጅ ቢታመም እኔ ቀድሜ ልሙትልህ ነው ሚለው ቢቸገር እኔ

ልራብልህ ነው ሚለው #አኬራ ላይ ነፍሴ ነፍሴ ሁሉም ነፈሴን ነው ሚለው

ራሱን ለማዳን ነው ሚጥርው

.

#የውመል_ቂያማ ምነው ለእያንዳንዱ የሚያብቃቃው ጉዳይ አለው;

.

#ነብያችን_ሰለላሁ_አለይሂ_ወሰለም እንዳሉት አንድ አባት #የውመል_ቂያማ

ላይ በዛ አስጨናቂ ዘመን የሚያግዘው ሰው ይፈልግና እየሮጠ ወደ ልጁ

ይመጣል ይላሉ #ነብያችን_ ሰለላሁ_አለይሂ_ወሰለም

.

አንተ ልጄ በአባትነት መብቴ ሀቄ እጠይቅሃለው አንዲት # ሐሰና ሚዛኔን

እምደፋበት እባክህ አንዲት ሐሰና ሰጠኝ #ሚዛኔን ልደፋበት ይለዋል

.

ልጁ ደሞ ያን ያባቱን ውለታ አረሳም አው አባቴ ያንተ ውለታ ይረሳል እንዴ? አዎ

አብልተህኛል አጠጥተህኛል ተንከባክበ አሳድገህኛል ነገር ግን በልጅነቴ ሀቅ

ጠይቅሃለው ዱኒያ ላይ ብዙ ውለታ ውለክልኝ የለ እዚም ባክህ አንድ ውለታ

ዋልልኝ በልጅነት መብቴ እጠይቅሃለው ሚዛኔን ምደፋበት አንዲት # ሐሰና አባቴ

ባክህ ስጠኝ ዱኒያ ላይ ያን ሁሉ ውለታ ውለህልኝ የለ ይለዋል ሁለቱ ይለያያሉ

ከባድ ቀን ነው;

.

ያቺን ቀን ፍሯት ይለናል #አላህ

.

#የውመል_ቂያማ የሚያስጨንቅ ጉዳይ አለው እያንዳንዱ ከአባት  ከእናት

#ከልጁ_ከሚስቱ ሚሸሽበት ቀን ለምድነው (የውመል_ቂያማ ለእያንዳንዱ

ሰው የራሱ የሆነ ጉዳይ አለው ማንም ማንንም የማይረዳበት ቀን ነው;

.

ያቺን ቀን ፍሯት ይለናል #አላህ

Suhayl Shavkatov MEDIA

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Musefa Shem Сhanged his profile picture
7 month
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Musefa Shem shared a
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Musefa Shem Сhanged his profile picture
7 month
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group