UMMA TOKEN INVESTOR

Muhammed Y Изменил свою фотографию
7 месяцев
Перевод невозможен

image
Отправить как сообщение
Поделиться на моей странице
Поделиться в группе
Muhammed Y поделился
7 месяцев перевести
Перевод невозможен

"በየትኛውም ሁኔታ ውስጥ ያለች እያንዳንዷ አይሁዳዊት እንስት ቢያንስ አራት ጤናማ ህፃናትን የማትወልድ ከሆነ ፣ የውትድርና አገልግሎትን እንደሸሸ ሰውና ብሔራዊ ክህደትን እንደፈፀመች ይቆጠራል!"

ይህንን ከላይ ያለውን አዋጅ ያወጁት ፡ በአንድ ወቅት የእስራኤል መሪ የነበሩት "ዴቪድ ቤንጎሪዮን ናቸው" ይላል በአሜሪካውያኑ ጋዜጠኞች የተፃፈው "The Israel Lobby" የተሰኘው መፅሐፍ። ይህን አዋጅን እንዲያውጁም ያስገደዳቸው ፡ የፍልስጤማውያን እናቶች ወላዶች ከመሆናቸው የተነሳ የፍልስጤማውያን የህዝብ ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ የመምጣቱ ጉዳይ እጅጉን አሳስቧቸው ነው።

አምላክየው ፡ የፍልስጤምን ህዝብ ከምድረ ገፅ ሳይጠፋ እስከዛሬም ድረስ እንዲቆይ ካደረገበት ጥበቡ ውስጥ አንዱ፦ የፍልስጤም እናቶችን ወላዶች በማድረግ ነው። የታሪክ ምሁሩ ዶ/ር ሞህሰን ፡ "History of Palestine" በተሰኘው መፅሐፋቸው ውስጥ ፡ በ2002 ላይ የነበረውን የፍልስጤማውያንን የወሊድ መጠን ሲገልፁ "አንዲት የጋዛ ፍልስጤማዊት እናት በአማካይ ከ6 ልጆች በላይ ትወልዳለች" ይላሉ። "ይህም ደግሞ በአለም ላይ ትልቁ የወሊድ መጠን ነው" በማለትም ያክላሉ።

የፍልስጤማውያን እናቶች የወሊድ መጠን በዚህ መልኩ ከፍተኛ ባይሆን ኖሮ ፣ በእስራኤል መንግስት ከሚደርስባቸው ጭፍጨፋ አንፃር እስከዛሬ ድረስ ከምድረ ገፅ በጠፉ ነበር። ነገር ግን አምላክየው በመከራ ውስጥ እንዲያልፉ በማድረግ ቢፈትናቸውም ፣ ፈተናቸው በዝቶ ከምደረ ገፅ እስኪያጠፋቸው ድረስ ግን አልተዋቸውም። የፍልስጤማውያን እናቶችን ማህፀን ለምለም በማድረግ ፡ ከሚጨፈጨፉት በላይ የሚወለዱት እንዲበዙ አደረገ።

ለብዙ አስርት አመታቶች ያህል በእስራኤል መንግስት ሲጨፈጨፉ ነበር። ዛሬም እየተጨፈጨፉ ነው። ነገር ግን ዛሬም አሉ ፣ አልጠፉም። በቁጥርም እየበዙ ሄዱ እንጂ አላነሱም!🙏🙏🙏

image
image
Отправить как сообщение
Поделиться на моей странице
Поделиться в группе
7 месяцев перевести
Перевод невозможен

"እማ ያቹትና በፀጉሯ እለያታለሁ ሸሂድ ሆና ወድቃለች"

ይህ ዛሬ ከወደ ጋዛ የተሰማ

የፍልስጤማዊቷ ታዳጊ ድምፅ ነው

😭😭😭

Mahi Mahisho

Отправить как сообщение
Поделиться на моей странице
Поделиться в группе
Перевод невозможен

2 просмотра
Отправить как сообщение
Поделиться на моей странице
Поделиться в группе
Перевод невозможен

image
Отправить как сообщение
Поделиться на моей странице
Поделиться в группе