UMMA TOKEN INVESTOR

About me

I'm Ethiopian Muslim!

Followings
1
Табасаранан алхьа кха дац.

ቀላል ነው👍

------=====--------

በፈለስጢኖች ስቃ*ይ

ልባችን ደ*ምቷል....

አይኖቻችን አንብተዋል.... አዕምሯች በህፃናቱ ጩኸትና የማያባራ ለቅሶ ተሞልቷል.....

ሄደን ልናግዛቸው ባለመቻላችን በቁጭት በግነናል😥

ምን እንደምናደርግ ግራ ገብቶናል😥......

አንድ ትልቅ መሳሪያ ግን አለን.......

አዎ💪

......የኛን መጓዝ የማይጠይቅ....

ሰይፍ መማዘዝን የሚልቅ...

ቦምብ የመግዣ ገንዘብ የማይጠይቅ.....

......የዓለም መንግስታትን የሚያስከነዳ....

ነዓም ዱዓዕ አለን🤲

......ለስጋዎቻችን የምንለምንበት...... ስለ ሙስሊሞች የበላይነት ሲሉ ለሚዋደቁት ጀግኖቻችንን የምናግዝበት ቀኝ እጅ ነው ዱዓዕ......

.....እጃችንን አንስተን ያረብ እንበለው...

እንዴት ተብሎ?.....

በምን መልኩ?.....

በዚ ፍጥነት?....

በዚህ በተዳከመ ሀይል?.....

በቅርቡ ማሸነፍማ አይታሰብም‼️

እንዳትሉ‼️ ምክኒያቱም ጀሊሉ በቁርዓኑ

قَالَ رَبُّكَ هُوَ عَلَيَّ هَيِّنٌ

ጌታህ"እርሱ በኔ ላይ ቀላል ነው" አለ

(መርየም 9)

ታዲያ እኛ ስለነሱ ድል....ስለነሱ ሰላም.... ስለነሱ የበላይነት... ስለነሱ ነስር..... ከልባችን እንጠይቅ

ሳንሰለች ማመልከቻችንን ወደ ሰማይ እንላክ...

እንዴት??? የሚለውን ለአንድዬ እንተወው

ድል ለፈለስጢን 🇵🇸🇵🇸🇵🇸

#palestine 🇵🇸

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Табасаранан алхьа кха дац.

فلسطين 🇵🇸🇵🇸🇵🇸

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Amirah Kasim Changed her profile picture
7 month
Табасаранан алхьа кха дац.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Табасаранан алхьа кха дац.

Free palestine 🇵🇸🇵🇸🇵🇸

Send as a message
Share on my page
Share in the group