UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

ከተወሰነ ጊዜ በፊት የቃሳም ብርጌዶች በወረራ ላይ ሌላ ከባድ ጉዳት አድርሰዋል፡ በጋዛ አል ሻቲ በተካሄደው ጦርነት 5 ታንኮች፣ አንድ የታጠቁ የጦር ሃይሎች ተሸካሚ እና አንድ ቡልዶዘር ""ያሲን 105 ዛጎሎችን" በመጠቀም ወድመዋል። በአድማ ላይ ተቃውሞ፣ የአል-አቅሳ ጎርፍ ዛሬም ቀጥሏል አልሃምዱሊላህ

Follow & Share → Abubekr Ibn Fulan

↓↓↓↓↓

Abubekr Ibn Fulan

ፔጃችንን ፎሎ አድርጋችሁ የተለያዩ መረጃዎችንን ያገኙበታል!!!!

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ዮርዳኖሶች ሆይ ንቁ! በአላህ ይሁንብን ይህቺ ሙቃወማ ከወደቀች ዮርዳኖስ ተራው ይደርሳታል። የዛኔ የራሳቸው አገልጋይ ያደርጉናል። ጊዜው ከማለፉ በፊት ንቁ"

ፍልስጤምን ለመደገፍ በተደረገው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ የዮርዳኖስ ነዋሪዎች መሪ ቃል

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

الامام على - رضى الله عنه - : يادنيا إليك عنى أبى تعرضت أم إلى تشوقت , لا حان حنينك هيهات هيهات , غرى غيرى لا حاجة لى فيك قد طلقتك ثلاثا لا رجعة فيهم , فعيشك قصير , وخطرك يسير , وأملك حقير , آه من قلة الزاد , وطول الطريق , وبعد السفر , وعظيم المورد

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Alimohammed Сhanged his profile picture
7 month
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

አንተ የሰራከውን ወንጀል ብቻ ሳይሆን የሰዎችንም ወንጀል ትሸከማለክ።

መቼ❓

ለዚህ ቁርኣን መልስ ይሰጥካል አላህ እንዲህ አለ ፦

وَلَيَحْمِلُنَّ أَثْقَالَهُمْ وَأَثْقَالًا مَّعَ أَثْقَالِهِمْ وَلَيُسْـَٔلُنَّ يَوْمَ ٱلْقِيَٰمَةِ عَمَّا كَانُوا۟ يَفْتَرُونَ

ሸክሞቻቸውንና ከሸክሞቻቸው ጋር (ሌሎች) ሸክሞችንም በእርግጥ ይሸከማሉ፡፡ በትንሣኤም ቀን ይቀጥፉት ከነበሩት በእርግጥ ይጠየቃሉ፡፡

ይህ ማለት በተለያዩ ሶሻል ሚዲያዎች ላይ የምታሰራጨው:  ዘፈን ፣ቪዲዮ ብቻ ምናለፋክ አንተ የላካቸውን መጥፎ ነገሮች  ሰዎች ከፈፀሙት የነዚህን ሰዎች ወንጀል ትሸከማለክ።

    አላህ ባንተ ምክንያት ዘፈን በሰሙ ሰዎች ይተሳሰብካል።

            ባንተ ምክንያት መጥፎ ነገር ባዩ ሰዎች ወንጀል አንተን ይተሳሰብካል።

  

   👉ወንጀሌ ይብቃኝ አትልም🤚

  ስለዚህ ተጠንቀቅ  ወንድሜ ❗️

Send as a message
Share on my page
Share in the group