UMMA TOKEN INVESTOR

About me

ISLAM IS ALWAYS LESSON DON'T STOP LEARNING .

Followings
0
No followings
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

4 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ገንዘቡ በአሏህ መንገድ ለመስጠት በሚሳሱ ሰዎች እጅ ወደቀ፤ ሰይፉ ጠላት ፊት ለመቆም በሚርበተበቱ ፈሪዎች እጅ ወደቀ፤ ብዕሩ እውነትን በሚደብቁ አስመሳዮች እጅ ወደቀ..! በዚህም ምክንያት ስቃይ መለያችን እስኪመስል ድረስ የውርደት ማቅ ለበስን..!vua yehya ibnu nuh.

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

እነዚህ የገለባ ስብስቦች ፣በቁም የተኙ ድኩማኖች 10 ሚሊዮን በማይሞሉ ፂዮኒስቶች ተንቀው ሙስሊሙን ኡማ እንድዋረድ በማድረግ ራሳቸውን የምዕራባውያን ገረድ አድርገው ይሄው በወንድሞቻችን ጉዳይ ሁለት ጊዜ መርገጫ ይሉት መግለጫ አውጥተዋል።ፂዮናዊቷ ደም መምጠጧን ቀጥላለች።እኔ የምናፍቀው የማይቀረውን የአይሁዳውያን ውርደት ሳይሆን መጋደል እየቻሉ ኡማውን ያዋረዱት የOIC መሪውች ሲዋረዱ ማየትን ነው ኢንሻአላህ ።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ሁሉንም የኮሚኒኬሽን መንገዶች ሁሉ ዘጉ፤ በዓለም አቀፍ ህግ መጠቀም የተከለከለውን የፎስፎረስ ቦንብ በንፁሃን ህፃናት፣ እናቶችና አዛውንት ላይ ሲያዘንቡ አደሩ።

ይህ ሁሉ የሚሆነው “ስልጡን” ነኝ በሚለው ዓለም ገደብ የለሽ ድጋፍ እንደሆነ ስታይ የሚከተለውን የልእለ-ኃያሉን ቃል ታስታውሳለህ፦

“በእውነቱ የእነዚያ ከበፊታችሁ ያለፉት (ምእምናን መከራ) ብጤ ሳይመጣችሁ ገነትን ልትገቡ ታስባላችሁን? መልክተኛውና እነዚያ ከርሱ ጋር ያመኑት «የአላህ እርዳታ መቼ ነው?» እስከሚሉ ድረስ መከራና ጉዳት ነካቻቸው፤ ተርበደበዱም፡፡ ንቁ! የአላህ እርዳታ በእርግጥ ቅርብ ነው (ተባሉም)፡፡” (አል-በቀራህ:214)

Send as a message
Share on my page
Share in the group