ABUOMER Profile Picture
UMMA TOKEN INVESTOR

About me

I like adventures, but the most adventures are from Allah. Look how it created the univers and everything in it.

7 month Translate
Translation is not possible.

Palestinian Journalist was covering the sheeling of gaza by the Zionist Rigim risking his life. But he heard that his wife including his 3 children have been murdered by the terrorist rigim Israel. Look the Palestinians are always under continued attacked regardless of where they are. They are murdered while at home, while they in Mosque, while they are in refugee centers, achool even in Hospitals. So, they don't have any choice that dying while they fight for their freedom. May Allah free the Palestine and the Palestinians from the oppression and murder.

Send as a message
Share on my page
Share in the group
7 month Translate
Translation is not possible.

እስራኤል የምትባል ደም የጠማት ምድር በየቀኑ ንጹሀን ጨቅላ ህጻናትን ወጣቶችን ሴቶችን አዛውንቶችን በየቀኑ ትገድላለች ግን ከጥቂት ጀግኖች እና ለእውነት ስለሰውነት ለሰው ልጆች መብት ከሚጨነቁት በቀር ማንም አሸባሪ የሚላቸው የለም። ነገር ግን ስሙ ሙስሊም የሆነ ሁሉ በማንኛውም ሁኔታ የሆነ ጥቃት ሲያደርስ ወይም ሰው ሲገድል ወይንም ገና ለገና ጥቃት ለማድረስ አሰበ ተብሎ "አሸባሪ" እና "አክራሪ" ሙስሊም የሚል ቅጽል ስም ይሰጠዋል። ይሄ የሚሆነው በምእራቡ አለም ብቻ ሳይሆን እንዳንድ ሙስሊም ነን የሚሉ ሀገራት ውስጥም መንግስታት የህዝብ ድምጽ ለማፈን ብሉው ይጠቀሙበታል። አሁን በፈለስጢን ላይ እየሆነ ያለውም ይሄው ነው። እየታዝብን ያለነውም እውነታ ሙስሊም ነን ከሚሉ ሀገራት መንግስታት ይልቅ ሙስሊም ያልሆኑ መንግስታት ናቸው በድፍረት እየሆነ ያለውን እየተቃወሙ ያሉት። ግፍ የግፍ ግፍ መሆኑን ለአለም እያሳዩ ያሉት። በሚገርም ሁኔታ የሙስሊም መንግስታት ባብዛኛው በሚባል መልኩ በፍርሀት ተውጠው ይሁን በጥቅምና በስልጣን ታውረው ዝምታን መርጠዋል። የአየርላንድ ህዝብና መንግግስት የደቡብ አፍሪካ ህዝብና መንግስት ግን በግልጽ አይሁዳዊቷ ሀገር አየፈጸመችው ያለውን ተግባር በርግጥም የአፓርታይድ ስርአት መሆኑን ጠቅሰው የእስራኤል መንግስትን አሸባሪ መሆኑን ባደባባይ ጭምር በይፋ ተናግረዋል። በሰሞን በካይሮ ስለ ሰላም ተብሎ በትጠራው ስብሰባ ላይም አብዛኞቹ ሙስሊም ሀገራይ ይህ ነው የሚባል አቋም ሳይዙና አቋም ሳይኖራቸው ታይተዋል። ስለጋዛ ህጻናት ግድያና ሰቆቃ ምንም ያህል ግድ የሰጣቸው አልነበሩም። የደቡብ አፍሪካው ፕሬዝዳንት ግን በግልጽ አኤ እየተካሄድምደ ያለውን ጅምላ ጭፍጨፋ አውግዘዋል። በደቡብ አፍሪካ የሚገኘው አንድ ፓርቲም በግልጽ እስራኤልን አሸባሪ ድርጊቱንም የአፓርታይድ ድርጊት መሆኑን ገልጾ የእስራኤል ምርቶች ከዚህ ኦክቶበር ወር መጨረሻ ጀምሮ ማእቀብ እንዲደረግባቸውና ሱፐርማርኬቶች እና ሱቆችም የእስራኤልን ምርት ከመደርደሪያቸው ላይ እንዲያነሱ ጥሪ አቅርበዋል። የአብዛኞቹ የሙስሊም መንግስታት ፍራቻ ግን የሚያስተዛዝብ ነው። የአሜሪካ መንግስት እስራኤል የምትፈጽመውን ሁሉ በደል እያወቁ ማን ምን ሊያመጣ ማን ሊደፍረን በሚል መልኩ በማን አለብኝነት ምንም ሳያመነቱ ክእስራኤል ጎን መሆናቸውን በመግለጽ ድጋፍ ለመሆን በማለት ወድያው ጦራቸውን ወደ ቀይ ባህር እና ሜድትራኒያን ባህር እስጠግተው ደጀን ሆኑዋል። የሙስሊም ሀገራት ተግባር እና ድርጊት ግን ያሳዝናል።

Send as a message
Share on my page
Share in the group
7 month Translate
Translation is not possible.

Let's talk about what Muslim World can do Palestinians and other Muslim Nations under opertaio.

- What the number of Muslim Population in the current world?

- are all Muslim countires and Muslim Majority country are unable to do anything?

- are all Muslims Voice less?

- did we not contributed anything to the wold?

- We don't have any Power?

- We don't have Gents like Abubekir And Omar?

- Where are we now?

- Where we gonna be tomorrow?

- Why are most of the Muslim world leaders are voiceless and always scared to say no to Islamophobia, Genocide and Displacement?

- Why most Muslim world leaders love to be in power but not serving their nations?

Send as a message
Share on my page
Share in the group
7 month Translate
Translation is not possible.

Let's talk about Surah Al-Asir. Be sure with your patience you will be asured with Jenah. And you will not be among the people who are decreed for Jahanam (hell fire). Allah is swearing by the time. So, our Brother in Gaza need to be patient enough for everything. Allah promised them Jenah.

Send as a message
Share on my page
Share in the group