mustefa seid Profile Picture
UMMA TOKEN INVESTOR

Followers
1
Translation is not possible.

‏﴿إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ..

📌سورة الكهف

💎ሱረቱል ካህፍ

🖋 (بِسۡمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحۡمَـٰنِ ٱلرَّحِیمِ ٱلۡحَمۡدُ لِلَّهِ ٱلَّذِیۤ أَنزَلَ عَلَىٰ عَبۡدِهِ ٱلۡكِتَـٰبَ وَلَمۡ یَجۡعَل لَّهُۥ عِوَجَاۜ)

[Surah Al-Kahf 1]

(قَیِّمࣰا لِّیُنذِرَ بَأۡسࣰا شَدِیدࣰا مِّن لَّدُنۡهُ وَیُبَشِّرَ ٱلۡمُؤۡمِنِینَ ٱلَّذِینَ یَعۡمَلُونَ ٱلصَّـٰلِحَـٰتِ أَنَّ لَهُمۡ أَجۡرًا حَسَنࣰا)

[Surah Al-Kahf 2]

የ ዛሬዉ ጁሙዓ

  🤲🌺ወንጀላችን የሚማርበት

  🤲🌺ስራችን ሚወደድበት

  🤲 🌺የተቸገረ የሚያገኝበት

  🤲🌺 የከፍው ሚደሰትበት

  🤲 🌺የታመመ የሚሽርበት 

  🤲🌺ፍትህ ያጣ ፍትህ ሚያገኝበት

  🤲 🌺ሰላም የሚሰፍንበት

🌺በሰለዋት፣ በዚክር በቲላዋ ድምቅ የምንውልበት  ቀን አላህ ያድርግልን🤲

   

🌺በዱአችሁ አትርሱን**__

💡በነብዩ ስለላሁ አለይሂ ወሰለም ላይ ሰለዋት እናብዛ👌🏽

ﷺ 🌹 .............................🌹 ﷺ

ﷺ ﷺ🌹 ..................🌹 ﷺ ﷺ

ﷺ ﷺ ﷺ🌹.......🌹 ﷺ ﷺ ﷺ

ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ🌹 ﷺ ﷺ ﷺ

በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ!

ﷺ 🌹 .............................🌹 ﷺ

ﷺ ﷺ🌹 ..................🌹 ﷺ ﷺ

ﷺ ﷺ ﷺ🌹.......🌹 ﷺ ﷺ ﷺ

ﷺ ﷺ ﷺ 🌹.     🌹ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ

https://t.me/ahlenwemerhaben/561

Telegram: Contact @ahlenwemerhaben

Telegram: Contact @ahlenwemerhaben

‏﴿إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ.. ?سورة الكهف ?ሱረቱል ካህፍ ? (بِسۡمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحۡمَـٰنِ ٱلرَّحِیمِ ٱلۡحَمۡدُ لِلَّهِ ٱلَّذِیۤ أَنزَلَ عَلَىٰ عَبۡدِهِ ٱلۡكِتَـٰبَ وَلَمۡ یَجۡعَل لَّهُۥ عِوَجَاۜ) [Surah Al-Kahf 1] (قَیِّمࣰا لِّیُنذِرَ بَأۡسࣰا شَدِید
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

👉⭕️አንድነት ዉበቱ👈⭕️

ለካስ ይህም አለ አንድነት ውበቱ

ሰለፊዩ አንድ ሁኖ በሰባት አመቱ

ከሴረኞች ሴራ አንተው ጠብቅልን

ይህንን አንድነት ዘላቂ አርግልን

ለእኛም ፅናት ስጠን በዚህ ፅኑ መንገድ

ሁላችንም በአንድነት በዚሁ መዋደድ

ዛሬ አንድ አርገኸን እንደሰበሰብከን

ያራህማን በእዝነትህ ፅናቱ ሰጥተኸን

ሳትለይ በአንድነት ከቀደምቶች ጋራ

ሰብስበን በጀነት በነገውም አኼራ

በአይኑ አይቶ ይህንን አንድነት

ውስጡ ያልወደደ በዚህ ወዳጅነት

ቀልቡን الله ይምራው ለዚህ ይወፍቀው

……… ካልሆነ

ከሸሩ ይጠብቀን በራሱ መሽጉል ያርገው

———በወንድም ኡስማን ———

https://t.me/AlEmanhabssha

Telegram: Contact @AlEmanhabssha

Telegram: Contact @AlEmanhabssha

القناة الرسمية للدعوة السلفية في الحبشة {إياك والتحزب} {إن الذين فرقوا دينهم وكانوا شيعا لست منهم فى شئ} #ቁርአንና ሀዲስ በሰለፎች ግንዛቤ እንረዳ በዚህ ቻናል:-የሱኒይ፣ዑለማ ፈትዋዎች፣ ዱሩሶች፣ሙሀደራዎች የሀበሻ ሰለፍይ ዱዐቶች ጥሪ የሚተላለፍበት ቻናል ነዉ‼ ዳዕዋ አሰ–ሰለፊያ
Send as a message
Share on my page
Share in the group