UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

«ጥንቃቄ፦ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እና ብዙ ወጣት ሴቶች በሚዝናኑባቸው ቦታዎች ትላልቅ ከተማዎች ላይ GHB የሚባል ኬሚካል ተበራክቷል። "ጋባዦች" አንድ መጠጥ ውስጥ  የGHB ጠብታ ሲጨምሩበት ተጠቂዎች (አብዛኛውን ጊዜ ሴቶች) በጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ ያሉበት፣ አብረዋቸው የነበሩበትን እና የተወሰዱበትን ቦታ አያስታውሱም። ገንዘብ ተከፍሏቸው የደነዘዙ ሴቶችን ለማስደፈር የሚያቀርቡ ውጣት ወንዶችም ሴቶችም ይሄንን እየሰሩ የሚኖሩ ብዙዎች ናቸው። በተለይ "የቤት ልጅ" አይነት የሚባሉ (ተማሪዎች) እና ሌሎች ወጣት ሴቶች የዚህ ወንጀል ተጠቂ እየሆኑ ነው። GHB ከሰውነታቸው ወጥቶ ሲነቁ በማይታወቅ ቦታ ብዙ ጉዳት ደርሶባቸው ራሳቸውን ያገኛሉ። ምን እንደተፈጠረ አያውቁም። GHB የሰው ሕይወት ሊያጠፋ ይችላል። በከተሞች መዝናናት እና መገባበዝ ደግሞ የተለመደ ስለሆነ ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል። እንዲህ አይነት ወንጀሎች በቅርብ ጊዜ ወደ ኢትዮጵያ የመጡት ውጪ ከኖሩ ኢትዮጵያውያን ነው።»

©: ኢብኑ ሙነወር

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ሙስሊም ሃገራት ተቀምጠው ደቡብ አፍሪካ እስራኤልን በፈለስጢን (ጋዛ) ጉዳይ በዓለም አቀፉ ፍርድ ቤት ገትራታለች።

PRESS RELEASE: the #icj will deliver its Order on the request for the indication of provisional measures submitted by South Africa in the case #southafrica v. #israel this Friday, 26 January 2024, at 1 p.m. (The Hague). Watch live on @UNWebTV tinyurl.com/5n6m94px

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ሸይኽ ኢልያስ አሕመድን ትናንት በኢሙ ታወር በነበረው ስብሰባ ላይ በተዋቀረው የአዲስ አበባ መጅሊስ የፈታዋ ኮሚቴ አባላት ውስጥ ተካቶ ስላየሁት ደስ ብሎኛል።

ሸይኹ ፈቃደኝነቱ ተጠይቆ ከአዲስ አበባ መጅሊስም አልፎ ወደ ፌዴራል መጅሊስም ጭምር ልክ እንደ ፈታዋ ኮሚቴ ባሉ ዒልም በሚጠይቁ ቦታዎች ላይ ቢቀመጥ ሚሊዮኖችን የሚጠቅም አቅም እንዳለው አምናለሁ።

አላህ ባለበት ሁሉ ይጠብቀው።

መጅሊስም ዕውቀት በሚሹ ቦታዎች ላይ ትክክለኛ የዕውቀት ባለቤቶችን ወደፊት ካመጣ በአላህ ፈቃድ ተጨባጭ ለውጥ እናያለን ብዬ አስባለሁ።

ባይሆን የአዲስ አበባ መጅሊስ ከህዝበ ሙስሊሙም ሆነ ከክፍለ ከተማ መጅሊሶች ዕውቅና ውጭ ያለ ምንም ህጋዊ አግባብ የአንድን አሶሴሽንና አጋሮቹን ጥማት ለማርካት ብሎ በጓሮ ደብቆ የመረጣቸውን 8 የምክር ቤት አባላት ከነ ውስጠ ሚስጥሩ የተረሳለት እንዳይመስለው። የጊዜ ጉዳይ እንጂ ከህዝብ የሚደበቅ ሚስጥር የለም። ነገሩ የአንድ ሰሞን ጩኸት ሆኖ ብቻ የሚያልፍ መስሎት እንዳይሸወድ። ችግር ባየን ቁጥር ሁሉ ይህን እኩይ ሥራውን እንዘክርለታለን። ጉዳዩ በአደባባይ በስፋት ተወርቶ የልዩነት አጀንዳ ከሚሆን ይልቅ፤ በውስጥ እንዳበላሸው ሁሉ በውስጥ ቢያስተካክለው ይመረጣል።

በተረፈ ግን በርቱ!

||

t.me/MuradTadesse

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group