UMMA TOKEN INVESTOR

Followings
0
No followings
Translation is not possible.
ብዙዎች ቆሰሉ - ብዙዎች አለፉ
በህይወት እያሉ - ባሮችህ ደም ተፉ
በዘረጋሃው ምድርህ - ሙስሊሞች ተገፉ
እነዛ አውሬዎች - ሬሳን አሰለፉ
ሴትም አልቀራቸው - ህፃንም ቀጠፉ
ገደልን እያሉ - በደስታም ደነፉ
⭕️ በባረከው ምድርህ  - *ባሮችህ ረገፉ* ።
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ያ አላህ! ለፈለስጢን (Palestine) የሰማይ መላእክትን፣ የምድርንም ጭፍሮች፣ በውስጧም ያሉትን ሁሉ ከአላህ ለሆነ ዝዕዛዝ ታዛዥ በዚህም ድልን አድርግላቸው።
---------
ያ አላህ! የስኬትህን በሮች ክፈትላቸው፣ ጉዳያቸውን አቅልላቸው፣ በትእግስታቸውም ላይ አጽናላቸው። ባንተው መንገድም (በእስልምና በተውሂድ በሱና) አፅናቸው‼️
ያ አላህ! ከፍ አድርጋቸው። አንተ ከቅርብም ከሩቅም ጠላቶቻቸው ሁሉ ጠብቃቸው። ከጭንቅም ሁሉ መውጫን አድርግላቸው።
----------
አላህ ሆይ ለፈለስጢን (Palestine) እና የፈለስጢንን (Palestinian 🇵🇸 ) ሕዝብ በጥበቃህ ስር አድርጋቸው፤  በጠላቶቻቸውም ላይ ድልን አጎናፅፋቸው።  ጠላቶችን (የሁዳ / ፅዮናዊያንን) አርስ በርስ  አድርጋቸው!
መጀመሪያም አንድ ሀገር የሌላቸው አንተን የካዱና ባልሆነ ነገር አንተን የጠረጠሩ፣ ያመፁ ህዝቦች ናቸውና ከምድረ-ገፅ አጥፋቸው‼️
⭕️ ❝ አንተን በድህነት የጠረጠሩ ❞ ቆሻሻ ህዝቦች ናቸውና በሁሉም ነገር ድህነትን ሰልጥባቸው!
⭕️ ❝ ያንተን የአዛኙን፣ የቸሩን ግታችን እጅ ወደላይ ታስሯል ❞ ያሉ ነብያት የረገሟቸው እርጉምና ቆሻሻ ህዝቦች ናቸውና በጥበብህ እጆቻቸውን ጠፍራቸው። ባሮችህን ለማጥቃት ሲቀርቡ፣ ሲያስቡ እጆቻቸውም መሳሪያዎቻቸውም እንዳይሰሩላቸው አድርግ‼️
● ምድሩም አንተ የዘረጋሃው ምድር ነው፣ ሰማዩም ሰማይህ ነው፣ ቤቱም (አቅሳም) አንተው የባረከው ቤት ነውና ጥበቃ አይለያቸው!!
አሚን ያረብ!
አሚን ያአላህ!
አሚን ያራህማን!
አሚን ያራሂም
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Hussen Hassen Сhanged his profile picture
1 years
Translation is not possible.
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group