UMMA TOKEN INVESTOR

ziyada zuyada shared a

አብደላህ ኢብን መስኡድ (ረዲያለሁዐንሁ) እንዳወሱት እነዚያ ያመኑ እና እምነታቸውን በበደል ያልቀላቀሉ(6÷82)

الَّذِينَ آمَنُوا وَلَمْ يَلْبِسُوا إِيمَانَهُم بِظُلْمٍ أُولَٰئِكَ لَهُمُ الْأَمْنُ وَهُم مُّهْتَدُونَ

እነዚያ ያመኑና እምነታቸውን በበደል ያልቀላቀሉ እነዚያ ለእነርሱ ጸጥታ አላቸው፡፡ እነሱም የተመሩ ናቸው፤

የሚለው አንቀፅ ሲወርድ የአላህ መልዕክተኛ ባልደረቦች ማንኛችንስ ብንሆን ከበደል(ዙልም) ነፃ ነን በማለት ጠየቁ ከዚያም አላህ የሚከተለውን አንቀፅ አወረደ ማጋራት ታላቅ በደል ነው(31÷13) ቡሀሪ ዘግበውታል ።

وَإِذْ قَالَ لُقْمَانُ لِابْنِهِ وَهُوَ يَعِظُهُ يَا بُنَيَّ لَا تُشْرِكْ بِاللَّهِ ۖ إِنَّ الشِّرْكَ لَظُلْمٌ عَظِيمٌ

ሉቅማንም ለልጁ እርሱ የሚገሥጸው ሲኾን «ልጄ ሆይ! በአላህ አታጋራ፡፡ ማጋራት ታላቅ በደል ነውና» ያለውን (አስታውስ)፡፡

የአላህ ባሪዎች ሆይ ይህ ማጋራት የሚባለው (ሽርክ) ትልቅ ወንጀል ነው እና እንራቀው የተፈጠርንበትን አላማ (ተውሂድን ( :-አልዛሪያት ÷56(

وَمَا خَلَقْتُ الْجِنَّ وَالْإِنسَ إِلَّا لِيَعْبُدُونِ

ጋኔንንና ሰውንም ሊግገዙኝ እንጅ ለሌላ አልፈጠርኳቸውም፡፡)

ነው እና የሚያስረሳን እንራቀው ።

🌳💬 ሼር አድ በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ እንሁን  ባረከላሁ ፊኩም

Send as a message
Share on my page
Share in the group
ziyada zuyada Changed her profile picture
7 month
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group