abu kalid Profile Picture
UMMA TOKEN INVESTOR

abu kalid shared a
Translation is not possible.

በዚህ ወቅት እንደ ኢስራኤል በአለም መድረክ የተዋረደ ሀገር የለም !!!

በአለም ታሪክም በዚህ ልክ በአደባባይ በግልፅ ግፍ ሰርቶ በአለም ህዝብ ዘንድ በአደባባይ በግልፅ የተዋረደ እንደ ኢስራኤል ያለ የተዋረደ ወራዳና ግፈኛ ሀገር ታይቶ አይታወቅም !!!

👉 በከግማሽ በላይ የአለም መንግስታት የተወገዘች የተወቀሰችና የተጮኸባት !

👉 ከራሷ ከእስራአሌል በቀር የመላው አለም ህዝብ አደባባይ ወጥቶ በሰልፍ ያወገዛት ግፏን በግለፅ ያጋለጣት !!!

👉 ከራሷ ህዝቦች ውስጥ ሀቀኛ አይሁዶች ሳይቀሩ ወጥተው ያዋረዷት ግፏን ያጋለጧት ለፍልስጤም እውነት ድምፅ የሆኑበት !

👉 መላው አለም ሙስሊም በአንድነት በሙሉ ድምፅ ያጋለጧት የጮሁባት ግፏን ያወገዟት !

👉 የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሀፊ ጉተሬዝ በንዴት በግነው በአደባባይ ግፏን ዘክዝከው የተናገሩባትና ያወገዟት !

👉 የአየርላንድ ፣የፖላንድ ፣የኮሎምቢያ ፣ የሰሜን ኮሪያ፣ የደቡብ አፍሪካ ፣ የማሌዢያ ፣ የቱርክ፣ የቻይና ፣ የሩሲያ ፣ እና የሌሎችም በርካታ ሀገራት መሪዎች እና ሴናተሮች በግልፅ ጩኸት እና ኡኡታ አደባባይ ወጥተ ያወገዟት ሀገር !

👉 የደቡብ አፍሪካው መሪ ማንኛውም የሀገሬ ዜጋ የእስራኤልን ምርት በሀገሬ ላይ ሲጠቀም ባየው ወዮለት አልምረውም ያሉበት ። !

👉የኮሎምቢያው መሪ የኢስራኤል ኢምባሲ ባስቸኳይ ከሀገሬ ለቀው ይውጡ በማለት በቁጣ ያስተላለፉበት !

👉 የእስራኤል ደጋፊ ሀገር መንግስታት በተቃራኒው ህዝቦቻቸው በሙሉ ሳይቀር ንቅል ብለው ወጥተው እግዞዎ ከመአርዮስ ብለው እስራኤልን አውግዘው ለፍልስጤም ድምፅ ሆነው የፍትህ የጠየቁበት የጮሁበት !

👉 የአለም ሚዲያ በሙሉ 95%ቱን በእስራኤል ግፍ እና በፍለስጤም ጩኸትና እና ዋይታ የተጥለቀለቀበት !

።።።።

ከ Amir Best ፌስ ቡክ ።

16 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group