UMMA TOKEN INVESTOR

About me

Verry glad

Mame water is feeling Think
2 years Translate
Translation is not possible.
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ያጀምዓ ። በዚህ መንገድ መሠባሠባችንን በጣም ወድጄዋለሁ ። አላህ ከሙናፊቆች ሴራ ይጠብቀንና ብዙ እንደምንሰራ እየተሰማኝ ነው ።
ይህ አሁናዊ እና ወቅታዊ የኛ መሠባሰቢያ የቴክኖሎጂ ውጤት በኛው የተማሩ ልሂቃንና የዘርፉ ባለሙያዎቻችን የተሰራ መሆኑ የወደፊት ተስፋን የሰነቀ አበረታች ተግባር ነው ። አልሀምዱሊላህ
በቅርቡ ሚሳኤል ኒውኩለር የመሳሰሉና ወደ ቀድሞው የሙስሊሞች አስፈሪነታችንን የሚመልሱ የቴክኖሎጂ ውጤቶችን እንሰራለን ብለን ከአላህ ተስፋ እናደርጋለን ።
መከበሪያና የሙስሊሞች ገዢነትን የሚያስመልስ የሙስሊሞች እምባ የሚታበስበት እና በምእራባውያን የሚደርስብን ጭቆና እንግልት ተንኮታኩቶ እናይ ይሆናል ። ቢኢዝኒላሂ ተዓላ...
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
Follow me!
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Mame water Сhanged his profile picture
2 years
Translation is not possible.
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group