UMMA TOKEN INVESTOR

Followings
0
No followings
Translation is not possible.

ወዳጄ:

በህይወት እስካለህ ልትሳሳት ፣ ልትወድቅ ትቸላለህ ፣ ሰዎች ላይቀበሉህ ይችላሉ ፣ ወይም ሀሳብህን ላይረዱህ ፣ ቦታ ላይሰጡህ ይችላሉ ፣ በእጅህ ላይ ያለው ሙሉ በሙሉ አመድ ሆኖ ልታገኘው ትችላለህ ፣ ሰዎች ሊጠሉህ ፣ ሊያሙህ ፣ ወይ ስም ሊያወጡልህ ፣ አሊያም ሊስቁብህ ፣ ይችላሉ።

በህይወት ውስጥ ትልቁ ስህተት ለሁሉም ሰው ትክክለኛ ሆኖ ለመታየት መሞከር ነው። መልካም ብትሆን ክፉዎች ይጠሉሀል። አዋቂ ብትሆን አላዋቂዎች ባዶነታቸውን ስለምትገልጥባቸው አብዝተው ይፀየፉሀል። ብርሃናዊ ራዕይ ቢኖርህ የጨለምተኞችን ጨለማ ስለምታሳይ መኖርህ ያንገበግባቸዋል።

ምናለፋህ በአለም ስትኖር በሙሉ ድምፅ ልትወደድም፣ ልትጠላም አትችልም። ስለዚህ በደረስክበት ሁሉ ልክ እንደ ውሃ ቅርፅህን አትቀያይር!

ከምንም በላይ በፈጣሪህ ፊት ትክክል ሁን!"

አንድ ነገር ልንገርህ!

:

በህይወትህ ማንንም አትውቀስ!

👉ጥሩ ሰዎች ደስታን ይሰጡሀል

👉መጥፎ ሰዎች ልምድ ይሆኑሀል

👉ክፉ ሰዎች ማስጠንቀቂያ ይሆኑሀል

👉ምርጥ ሰዎች ትዝታ ይሆኑሀል።

መልካም ቀን!

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
abuki abuhanda Сhanged his profile picture
6 month
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group