UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

ወሬን ማረጋገጥ

ነሲሀን (ምክር) በነብዩ/ሰ አ ወ/ መንገድና በእስልምና አስተምሮት የምንተገብረው ከሆነ ጥሩ ነው። አላህ በቅዱስ ቁርአኑ

""እናንተ ያመናችሁ ሆይ ነገረኛ ወሬን ቢያመጣላችሁ በስህተት ላይ ኾናችሁ ሕዝቦችን እንዳትጎዱና በሰራችሁት ነገር ላይ ተጸጻቶች እንዳትኾኑ አረጋግጡ"" ( ሱረቱል አል-ሑጅራት፡6)

""መስሚያ፡ማያም ፡ልብም እነዚህን ሁሉ/ባለቤታቸው/ ከነሱ ተጠያቂይ ነውና "" ይላል( ሱረቱል አል-ኢስራእ፡36)

የምክር ሥር አት በኢስላም 2ኛ እትም

አዘጋጅ

ዶ/ር አኢድ አል-ቀርኒ

ትርጉም ኡስታዝ ሙሐመድ ጀማል .

ተጋበዙልኝ 🌹🌹🌹

Send as a message
Share on my page
Share in the group
jeza jeza Сhanged his profile picture
7 month
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group