UMMA TOKEN INVESTOR

Followings
0
No followings
Translation is not possible.

ረመዷን .............ተቅዋ

የመጨረሻ የፆማችን አላማ አሏህን ሱብሀነሁ ወተዐላ መፍራት ነው። እሱን የሚፈራ ሰው ሌሎች ሰዎች ላይ ድንበር አያልፍም፤የጌታውን ክልከላዎች አይዳፈርም፤ወንድሙን አሳንሶ አይመለከትም፤እንቅስቃሴው ሁሉ የጌታው ውዴታ ብቻ የታሰበበት ነው።እና.....

እውነት ፆማችን ተቅዋን እያላበሰን ነውን ?...........

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ያለህበት የህይወት መንገድ ችግርም ይሁን ምንም ይሁን ለቦታው ስለምትመጥን ነው አሏህዬ እዛች ቦታ ላይ ያቆመህ ሰብር አድርገህ የፈጠረህ ጌታ እንደፈለገህ ሆነህ ከተገኘህ ደረጃህ ከፍ ለማለቱ ሰበብ ነው ሚሆነው በአሏህ ፍቃድ ስለዚህ አብሽር ጌታህ የሚረሳ አይደለም ጥራት ይገባው

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ከሰዎች መከጀልህ የዘወትር ድክመትህ ነው ። በቻልከው ልክ ሰጪ ሁን ምላሹን ግን ከጌታህ ብቻ ጠብቅ። ደስታ ደጅህ ድረስ ይመጣል።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ከህመም በኃላ ከመሰበር በኃላ መዳን አለ።

إن مع العسر يسرا

በሰለዋት የሚታከሙ ልቦች እስከ ወዲያኛው ነው የሚሽሩት 💛اللهم صل وسلم وبارك على محمد وعلى اله وصحبه وسلم

ልቦቻችንን የያዘ በሽታ ሁሉ በሰለዋት እናክመው 📿

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ለሰዎች የደስታ ሰበብ ሁኑ። አግራሩ። ከወንጀል የፀዳ ማንም የለም የሰውየውን ነውር ለሰውየው እንተውለት። በራሳችን እንጠመድ። አሁናችን ይመር

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group