የአላህን እዝነት ለማግኘት ሰበብ ከሚሆኑ ነገሮች ውስጥ!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿رَحِمَ اللَّهُ رَجُلًا سَمْحًا إذا باعَ، وإذا اشْتَرى، وإذا اقْتَضى.﴾
“ሲገዛ፤ ሲሸጥና ዕዳን ሲያስከፍል ገር የሆነ ሰው አላህ ይዘንለት።”
📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 2076
የአላህን እዝነት ለማግኘት ሰበብ ከሚሆኑ ነገሮች ውስጥ!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿رَحِمَ اللَّهُ رَجُلًا سَمْحًا إذا باعَ، وإذا اشْتَرى، وإذا اقْتَضى.﴾
“ሲገዛ፤ ሲሸጥና ዕዳን ሲያስከፍል ገር የሆነ ሰው አላህ ይዘንለት።”
📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 2076