UMMA TOKEN INVESTOR

Подписки
0
Нет подписок
Awol Abdurehman поделился
Перевод невозможен

ከሱብሒ በሓላ እንቅልፍ‼️

================

«ከሱብሒ በሓላ ፀሀይ እስክትወጣ ድረስ ባለው ሰአት እንቅልፍ መተኛት የተጠላ ነው፣ ምክንያቱም ይህ ሰአት ሪዝቅና በረካ ከአላህ ዘንድ የሚወርድበት ሰአት ስለሆነ»።

ኢብኑል ቀይም(ረሂመሁሏህ)

ምንጭ፦📚መዳሪጁ ሳሊኪን (457/1)

«ከሱብሒ ቡሀላ በህይወቴ አንድም ቀን እንቅልፍ ሚባል ተኝቼ አላውቅም»።

ኢብኑ ባዝ(ረሂመሁሏህ)

«የሱብሒ ሶላት የስራወች ሁሉ መጀመሪያና መሰረት ነው»።

ኢብኑል ቀይም(ረሂመሁሏህ)

ምንጭ፦📚ዛዱል መዓድ (78)

||

ካነበቡ በሓላ ለጓደኛዎ ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ!

Отправить как сообщение
Поделиться на моей странице
Поделиться в группе
Awol Abdurehman Изменил свою фотографию
7 месяцев
Перевод невозможен

image
Отправить как сообщение
Поделиться на моей странице
Поделиться в группе
Awol Abdurehman поделился
7 месяцев перевести
Перевод невозможен

ወንድሞቼ እና እህቶቼ ኢስላማዊውን የማህበራዊ ድህረ ገጽ UMMA LIFE በጓደኞቻችሁ እና በወዳጅ ዘመዶቻችሁ ዘንድ አሰራጩ። ሁሉም ሙስሊሞች ከአላህ ህግጋቶች ጋር የሚጣጣም የተዋሃደ ማህበራዊ ድህረ ገፃችን መኖሩን ማወቅ አለባቸው። ይህ ገና ጅምር ነው እና በቅርቡ አሏህ ቢፈቅድ ሁሉም ሰው ስለኡማ ህይወት ያወራል። ዱዓ አድርጉ፣ እና ዜናውን በንቃት ያካፍሉ። እናም በፍልስጤም ያሉ ወንድሞቻችንን እና እህቶቻችንን አትርሱ! አላህ ለሙስሊሞች ነገሩን ያቅልልን።

https://linktr.ee/ummalife

Umma Life, Umma Token, UMMALife, UMMAToken, Umma | Linktree

Umma Life, Umma Token, UMMALife, UMMAToken, Umma | Linktree

Umma Life, Umma Token, Islamic Social web, Islamic network, Islamic crypto, Social Media Network, Umma Network