Abdulfeta Mudesir Profile Picture
UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

በቁስ የፈረጠሙ በቁጥር የበዙ ሀያላን ነን ባዮች የእውነትን ብርሀን ለማጨለም በንፁሀን ላይ ወደር የለሽ የሰቆቃ ብትራቸውን በቁድስ ምድር እያሳዩን እነሆ ቀናቶች ተቆጠሩ።እነሱም አሴሩ አላህም ማሴርን አሴረባቸው።ያጀባር ፊርአውን ድራሹን ያስጠፋህ አመፀኛን ሁሉ ታሪክ ያደረክ ብትርህን በግፈኞች ሁሉ ላይ አሳየን።ዱዓ!!!

Send as a message
Share on my page
Share in the group