UMMA TOKEN INVESTOR

7 month Translate
Translation is not possible.

የዑለሞች ድንቃድንቅ ንግግሮች

───────────

ኢብኑል_ቀዪም ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : - ኢብኑ ተይሚያህ አንድ ጊዜ እንዲህ ሲሉ መከሩኝ —

«ቀልብህን የፈሰሰበትን ሁሉ እንደሚመጠውና ሲጨምቁትም ያንኑ እንደሚተፋው እስፖንጅ አታድርገው። ይልቁንስ እንደ መስታወት አድርገው። ብዥታዎች በገፅታው ላይ ያልፋሉንጂ ወደ ውስጡ አይገቡም። አጥርቶ ይመለከታቸዋል፣ በጠጣርነቱ ደግሞ ይመልሳቸዋል። አንተም ባንተ ላይ የመጣውን ብዥታ ሁሉ ለልብህ ካጠጣኸው የብዥታዎች መኖሪያ ይሆናል።»

📚 ۞ مفتاح دار السعادة【1/443】۞

───────────

Send as a message
Share on my page
Share in the group
8 month Translate
Translation is not possible.

የዑለሞች ድንቃድንቅ ንግግሮች

───────────

ሸይኽ_ፈውዛን ሐፊዞሁሏህ እንዲህ ይላሉ : -

«አቂዳው የተበላሸ ሰው በዱንያም በአሔራ ከሳሪ ይሆናል። ግልፅ ክስረት የሚባለውም ይህ ነው። አቂዳው የተስተካከለ ሰው ግን በዱንያም በአሔራ ደስተኛው እሱ ነው።»

📚 ۞ المنتقى【1/193】۞

─────

Send as a message
Share on my page
Share in the group
8 month Translate
Translation is not possible.

የዑለሞች ድንቃድንቅ ንግግሮች

───────────

ሱፍያን_ኢብኑ_ዑየይናህ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ :-

«አስተዋይ ማለት መልካምና  እና መጥፎን ያወቀ ሰው አይደለም።እነሆ አስተዋይ ማለት መልካምን ባየ ግዜ የተከተለና መጥፎን ባየ ግዜ ደግሞ የራቀው ማለት ነው።»

📚 ۞ حليـة الأوليـاء لأبي نعيـم【8/339】 ۞

───────────

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

2 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group
8 month Translate
Translation is not possible.

የዑለሞች ድንቃድንቅ ንግግሮች

───────────

ኢብኑል_ቀዪም ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : -

«ከበደሎች ሁሉ ትልቁ በደልና ከድንቁርና ሁሉ ትልቁ ድንቁርና ማለት ሰዎች እንዲያልቁህና እንዲያተልቁህ እየፈለክ፤ የአንተ ልብ ግን አላህን ከማተለቅና ከማላቅ ባዶ ከሆነ ነው።»

📚 ۞ الفـوائــد【272】۞

───────────

Send as a message
Share on my page
Share in the group