UMMA TOKEN INVESTOR

Mengikuti
0
Tidak mengikuti
7 Bulan Terjemahkan
Tidak bisa diterjemahkan.

አሰላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ

አንዳንድ ግዜ ኢማንሽ ይጨምርና ጣፋጭ ህይወት ቀን ሰዓት ደቂቃ ታሳልፍያለሽ። አንዳንድ ግዜ በከባድም በትንሽም ወንጀል ትዘፈቂ እና ትታመሚያለሽ የወንጀልሽን መራራ ጣዕም እያያሽው እየከረፋሽ እየቀፈፈሽ ትቀምሺዋለሽ። መውጣትን ትመኛለሽ። ማን ላይ ፈርጄ ይሆን እንዲህ ምፈተነው ትይና የፈረድሽበትን ቤት እየገባሽ ታንኳኳለሽ። በየትኛው ክፍተቴ ተገኘሁ ብላሽ መጥፎ አጋጣሚዎችን ታስቢያለሽ።

ወንጀሉ ጣፍጣል ቆዩብኝ፣ ስሩኝ ፣ብሉኝ ጠጡኝ፣ ዳብሱኝ ይላል። ግን በልብሽ ውስጥ ያለው በደግ ግዜ የሰራሽው ኢባዳ ያጠራቀምሽው ኸይር።አፍ አውጥቶ አጅርሽን ወንጀልሽ በላብሽ፣ፆምሽ ሰላትሽ ሰደቃሽ ጠፋ፣ ሚዛንሽ ባዶ ሆነ፣ ከሰርሽ ፣ ለእሳት ተቃረብሽ ፣ውጪ፣ውጪ እያለ ይጮህብሻል።ትወጠርያለሽ። የዛን ግዜ ወደከበደሽ ለዛውን ወደአጣሽበት ሰላት እና ኢባዳ ትመለሻለሸሰ። እጅሽን ትዘረጊ እና ያረቢ፣ ያያያያያያረረረረረረቢቢ ትይዋለሽ አውጣኝ ይቅር በለኝ አውጣኝ።

ጌታሽን ቃል ታስገቢዋለሽ ብጃጅ እንኳን ጀነተትን ስታረጋግጥልኝ እንጂ አትግደለኝ።

እየተፈተንሽ ነው የተውበትሽ እንባ የጀነት መግቢያ ሰበብሽ ሊያረግልሽ ይሆናል።

Kirim sebagai pesan
Bagikan di halaman saya
Bagikan di grup
rani ya Mengubah foto profilnya
7 Bulan
Tidak bisa diterjemahkan.

image
Kirim sebagai pesan
Bagikan di halaman saya
Bagikan di grup