ማስጠንቀቂያ ለነፍሴም ለነፍሳችሁም!
~በነዚህ በዙል-ሒጃህ አስር ቀናት ውስጥ የሚሰሩ መልካም ስራዎች ምንዳቸው እጥፍ ድርብ እንደሚሆነው ሁሉ፣ በእነዚህ በተቀደሱ ቀናት የሚፈጸሙ ወንጀሎችም ቅጣታቸውና ግዝፈታቸው እጅግ የበረታና የከበደ ነው። ጌታችን አላህ «በእነዚህ ወራት ውስጥ (ወንጀል በመስራት) ነፍሶቻችሁን አትበድሉ!» [አል-ተውባህ: 36] በማለት በግልጽ አስጠንቅቋል።
▣ የጌታችንን ክልከላ ጥሶ፣ እነዚህን የተከበሩ ቀናት በወንጀልና በቸልተኝነት የሚያረክስ ሰው የአላህን ቁጣና ከባድ ቅጣት ሊጠብቅ ይገባል። አደጋው ከባድ ነውና እንጠንቀቅ፤ ራሳችንን ከጥፋት እናድን!