💔እነሆ የቀዩ ጥምጣም ሲትር መገለጡን ቀሳሞች በይፋ ተናገሩ።
የዒዘዲን አል-ቀሳም ብርጌድ ኦፊሴላዊ ቃል አቀባይ ሙጃሂድ ሑዘይፋ ሰሚር አል ከህለውት ይህ ጂሃድ ነው ድል አሊያም ሸሂድነት እያለ አላህን መገናኘቱን በቦታው የተተካው አቡ ዑበይዳ አወጀ። ድምፁ ተቋረጠ አለ።
ወአንቱም ኹሱሙና አማመላህ እያለ ይህቺን አለም ተሰናበተ። ከባለቤቱ፣ ከልጆቹና ከ40 በላይ የቤተሰቡ አባላት ጋር በወራሪዋ ጥቃት ሩሑ ከጀሰዱ ተላቀቀ።
የቀሳሞችን ድምፅ በትከሻው ተሸክሞ ንጹሕ ደሙን እያፈሰሰ በክብር ደምቶ ወደቀ።
ይህ ጂሃድ ነው ድል አሊያም ሸሂድነት።
ስለርሱ ህልፈት ለማውሳት አንደበቶች ተኮላተፉ። ሐዘኑን ለመግለፅ ምላሶች ተሳሰሩ። በአላህ መንገድ ሲታገል የኖረ ሰው ግን ከሸሂድነት በቀር ማዕረጉ ከቶ ምን ሊሆን?! አላህ ቀብሩን ኑር ማረፊያውንም ጀነተል ፊርደውስ ያድርግለት።
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ጌታዬ ሆይ! ብዕሬን እንደ ኻሊድ ኢብኑል ወሊድ ሠይፍ የሰላ አድርግልኝ!