Translation is not possible.
Firdawsi-Media official:
አንድ ሰው እውቀቱ በሰፋ ቁጥር: በሀሳብ ለተቃረነው ሰው የሚሰጠው ዑዝር ይጨምራል። እወቀቱ በጠበበ ቁጥር ደሞ የሚሰጠውም ዑዝር ይጠብባል።
የሰው ልጂ ትልቁ የህይወት ስኬቱ ለጌታው ምርጥ ባሪያ መሆን ነው ...
ልክ እንደዘዝከው ቀጥ ካልክ አላህ እሚወደውን ከሰራህ የከለከሉህን ከተከለከልክ ስኬታማ ማለት አንተ ነህ ብሮ..
የአላም ህዝብ ቢወድህ አላህ ካልወደደህ የተጠላህ ሰው ማለት አንተ ነው አላህ ወዶህ የአለም ህዝብ ፊቱን ቢዞርብህ ተወዳጅ ማለት አንተ ነው...
ትክክለኛ የአላህ ባሪያ የጥሩ ስነምግባር ባለቤት ከሆንክ ስኬታማ ማለት አንተ ነህ  ....
@firdawsimedia
Send as a message
Share on my page
Share in the group