በአሜሪካ ትልቋ ከተማ ኒው ዮርክ ለከንቲባነት በሚደረገው ፍልሚያ የ33 ዓመቱ ዞህራን ክዋሜ ማምዳኒ የመጀመሪያው ሙስሊም የዲሞክራቲክ ፓርቲ ዕጩ በመሆን ታሪክ ሠርቷል።
ዞህራን አንጋፋው ፖለቲከኛ እና የቀድሞ የኒው ዮርክ ከንቲባ የሆኑትን አንድሪው ኩሞን ማሸነፉ በርካታ የፖለቲካ ታዛቢዎችን አስደንቋል።
የግራ ዘመም ፖለቲከኛ፣ የፍልስጤማውያን መብት ተሟጋች፣ የስደተኛ ልጅ፣ ሙስሊም የሆነው ዞህራን የበርካታ ዓመታት ልምድ እንዲሁም የቢሊዮነሮች ድጋፍ ያላቸውን አንድሪው ኩሞን ያሸንፋል ተብሎ አልተጠበቀም።