ዛሬ የአረፋ ቀን ነው።
አላህ ባርያዎቹን ከእሳት የሚያድንበት፣ እንደዛሬው ቀን ሌላ ቀን የለም።
እንዲሁም፣ ዛሬ እንደሚደረገው ዱአ በላጭ ዱአ የለምና ።
በዱአችሁ እኔንም አትርሱኝ።
– ወንድማችሁ አቡበከር
ዛሬ የአረፋ ቀን ነው።
አላህ ባርያዎቹን ከእሳት የሚያድንበት፣ እንደዛሬው ቀን ሌላ ቀን የለም።
እንዲሁም፣ ዛሬ እንደሚደረገው ዱአ በላጭ ዱአ የለምና ።
በዱአችሁ እኔንም አትርሱኝ።
– ወንድማችሁ አቡበከር