2 #እልል_በሉላት
#እልል_በሉላት
#ሙሽራ_እኮ_ናት
#እልል_በሉላት
#እልል_በሉላት
#ሙሽራ_እኮ_ናት
#እልል_በሉላት
የ ጅማን ተራራ
#እልል_በሉላት
ፈረስ አይወጣውም
#እልል_በሉላት
ሉሊዬን የነካ
#እልል_በሉላት
ምቀኛ አያጣውም💍
👏👏👏👏
#እልል_በሉላት
ማማር እንደዚ ነው
#እልል_በሉላት
እንደ ብርሀን
#እልል_በሉላት
አስከበረቻቸው
#እልል_በሉላት
ቤተሰቦቿን 💍
👏👏👏👏
#እልል_በሉላት
ሙሽራ አስተማሪ
#እልል_በሉላት
ሙሽሪት ተማሪ
#እልል_በሉላት
አሁን ይጭናሉ
#እልል_በሉላት
የኒካውን ድግሪ💍
👏👏👏👏
#እልል_በሉላት
ሾፌር በመኪናው
#እልል_በሉላት
ፈልጎ ያጣሽ
#እልል_በሉላት
ነጋዴ በቼኩ
#እልል_በሉላት
ፈልጎ ያጣሽ
#እልል_በሉላት
አሁንስ አብዱዬ
#እልል_በሉላት
እንዴት አገኘሽ 💍
👏👏👏👏
#እልል_በሉላት
ባማረ ፀባይ ላይ
#እልል_በሉላት
ውበትን ጨምሮ
#እልል_በሉላት
ኻሊቁ ኸለቀሽ
#እልል_በሉላት
ለአብዱ ቀድሮ 💍
👏👏👏👏
#እልል_በሉላት
እሄድ እሄድና
#እልል_በሉላት
እላለው እርፍ
#እልል_በሉላት
የጂልባቧ ማማር
#እልል_በሉላት
እየታየኝ ዘርፍ 💍
👏👏👏👏
#እልል_በሉላት
በቀን በሌሊቱ
#እልል_በሉላት
ዱዐ እያደረግሽ
#እልል_በሉላት
አላህ ተቀብሎ
#እልል_በሉላት
አብዱን ወፈቀሽ 💍
👏👏👏👏
#እልል_በሉላት
የኛ ሠፈር ውሻ
#እልል_በሉላት
ቶሎ ይናከሳል
#እልል_በሉላት
ኢሙዬን ሲያያት
#እልል_በሉላት
ሮጦ ይመለሳል 💍
👏👏👏👏
#እልል_በሉላት
በመረጥነው ሳይሆን
#እልል_በሉላት
አላህ ባለው እንጂ
#እልል_በሉላት
ህይወት የሚያምረው
#እልል_በሉላት
ትዳርም ሚበጅ 💍
👏👏👏👏
#እልል_በሉላት
የሙሽሪት እናት
#እልል_በሉላት
ውጪ ተከሰሻል
#እልል_በሉላት
ይቺን መሳይ ቆንጆ
#እልል_በሉላት
ማን ውለጅ ብሎሻል 💍
👏👏👏👏
ኢንሻ አላህ ይቀጥላል
share share share✓
የ ጅማን ተራራ
ፈረስ አይወጣውም
ሉሊዬን የነካ
ምቀኛ አያጣውም💍
👏👏👏👏
ማማር እንደዚ ነው
እንደ ብርሀን
አስከበረቻቸው
ቤተሰቦቿን 💍
👏👏👏👏
ሙሽራ አስተማሪ
ሙሽሪት ተማሪ
አሁን ይጭናሉ
የኒካውን ድግሪ💍
👏👏👏👏
ሾፌር በመኪናው
ፈልጎ ያጣሽ
ነጋዴ በቼኩ
ፈልጎ ያጣሽ
አሁንስ አብዱዬ
እንዴት አገኘሽ 💍
👏👏👏👏
ባማረ ፀባይ ላይ
ውበትን ጨምሮ
ኻሊቁ ኸለቀሽ
ለአብዱ ቀድሮ 💍
👏👏👏👏
እሄድ እሄድና
እላለው እርፍ
የጂልባቧ ማማር
እየታየኝ ዘርፍ 💍
👏👏👏👏
በቀን በሌሊቱ
ዱዐ እያደረግሽ
አላህ ተቀብሎ
አብዱን ወፈቀሽ 💍
👏👏👏👏
የኛ ሠፈር ውሻ
ቶሎ ይናከሳል
ኢሙዬን ሲያያት
ሮጦ ይመለሳል 💍
👏👏👏👏
በመረጥነው ሳይሆን
አላህ ባለው እንጂ
ህይወት የሚያምረው
ትዳርም ሚበጅ 💍
👏👏👏👏
የሙሽሪት እናት
ውጪ ተከሰሻል
ይቺን መሳይ ቆንጆ
ማን ውለጅ ብሎሻል 💍
👏👏👏👏
ኢንሻ አላህ ይቀጥላል
share share share✓
Comment
Share
Send as a message
Share on my page
Share in the group