#ሐዲሥ
የአላህ መልዕክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) ተከታዩን መናገራቸውን አቡ ሁረይራ (ረ.ዐ) አስተላልፈዋል፦ “አምስት ወቅት ሶላቶች፥ ከጁሙዐህ እስከ ጁሙዐህ፥ ከአንዱ ረመዷን እስከ ሌላኛው ረመዷን በመካከላቸው ለሚፈጸሙ (ጥቃቅን) ወንጀሎች ማበሻዎች ናቸው፤ ታላላቅ ወንጀሎች እስካልተፈጸሙ ድረስ።” (ቡኻሪ ዘግበውታል)
ከሐዲሡ የምንማረው ቁምነገር
፨ እነኝህን ግዳጆች በአግባቡ መፈጸም ለጥቃቅን ወንጀሎች መሰረይ ምክንያት ሊሆን ይችላል፤ በአላህ እዝነት (ረሕመት) እና ትሩፋት፡፡ ሰውየው ታላላቅ ወንጀሎችን ካልፈጸመ ከወንጀል የጸዳ ይሆናል። ታላላቅና ታናናሽ ወንጀሎችን የፈጸመ ከሆነ ግን በታላላቅ ወንጀሎች ብቻ ይጠየቃል። ታላላቅ ወንጀሎችንም ቢሆን አላህ ያቀልለታል ተብሎም ይታሰባል። ግን እውነተኛ ተውበት የግድ