Translation is not possible.

አንድት አማኛ የሆነች እንስት ልትላበሰው የሚገባ አደብ

💎 አላህን ልትታዘዝ ነው አሸናፊና ላቅ ያለውን ጌታዋን በአምልኮ ልታጠራውነው።

💎 ያላህ መልክተኛንﷺ ልትከተላቸው እና ልትጠነቀቅ እሳቸውን ከመቃረን ።

💎 ምርጥ ሞደል ምሳሌ ልትሆን ነው ለልጆቿ፡ ለእህቶቿ ምርጥ ሞደል ልትሆን ነው

💎 እውቀትን ልትፈለግ ነው ..በማስተማር በመማር የመሳሰሉት በማድረግ እውቀት ልትፈልግነው።

💎 በሚደርስባት ነገር ላይ ሶብር ልታደርግ ነው ሀቅን በመፈለግላይ

💎 ነሲሀ በማድረግ ለሙስልም ወዱችና ሴቶች ነሲሀን በማድረግ ዲኗን ልትረዳነው።

አብሽሪ አንቺ ሀቅን በመፈለግላይ ያለሽዋ እህቴ ሀቅን በማሰራጨት ላይ ያለሽዋ ጀግናዋ ሰለፊይ በርቺ የሰወች ጩሀት ወደሇላ እንዳያሰቀርሽ ወደፊት ተራመጂ በጌታሽ ተደገፊ አብሽሪ ሀቅመራራነው እና ጠከር ብለሽ የሚመጣብሽን ነገር ተጋፈጪዉ።

Send as a message
Share on my page
Share in the group