Allohni zikr qilish joy makon tanlamaydi
Tarjimasi nima ekanligini bilmadim
Allohni zikr qilish joy makon tanlamaydi
Tarjimasi nima ekanligini bilmadim
ፍቀድልኝ እኔ ላፈንዳው ይላል ከአንጀቱ ሲቃ እያማጠ ይስለመለማል። በፍፁም በማለት ጓደኛው ይመልሳል። በአላህ ይሁንብህ ይህን የወራሪዋን ታንክ እኔ ላንድደው እያለ ደግሞ ደጋግሞ በአላህ ስም ይማፀነዋል። እንደው እስኪ ተወኝ የተሸከምኩት ብዙ ወንጀል አለኝ የአላህን ጠላቶች ደምስሼ ኃጢያቴ እንኳ ይማርልኝ እያለ ወደ ፊት ተጠጋ። አነጣጥሮ ተኮሰ ኢላማውን አልሳተም ሜርካፋው ነደደ። አጂብ ፉክክራቸው አወይ በእርሱ መንገድ ለመሞት መዘጋጀታቸው። እኔስ ቀናሁ በደረጃቸው። አላህዬ ሆይ አግዛቸው