Translation is not possible.

ጃቢር ኢብን ዐብደሏህ (ረድየሏሁ ዐንሁ/ሃ) እንዳወሱት ነቢዩ (ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም) የጁሙዓ ቀን ‹‹ኹጥባ›› በማድረግ ላይ ሳሉ አንድ ግለሰብ መጣ፡፡ ‹‹እገሌ ሰገድክ እንዴ?›› አሉት፡፡ ‹‹የለም አልሰገድኩም›› አለ፡፡ ‹‹ተነስና ስገድ፡፡›› አሉት፡፡ (ተሒየተል መስጂድ፡፡)

(ቡኻሪ ዘግበውታል)

Send as a message
Share on my page
Share in the group