1 year Translate
Translation is not possible.
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿كُفَّ شَرَّكَ عنِ الناسِ، فإنَّها صدَقَةٌ منكَ على نفسِكَ﴾
“መጥፎ ተግባርህን ከሰዎች ላይ ያዝ። ላንተ ለነፍስህ ሰደቃ (ምፅዋት) ይሆንልሃል።”
📚 ሶሂህ አልጃሚ: 4490
Send as a message
Share on my page
Share in the group