ትንሽ የምታውቃቸው የቁርአን ምዕራፎች እና አንቀፆች እየተቀሩ የምትሰግዳቸውን ሰላቶች ዝም ብለህ አስተውላቸው ፤ ወሏሂ የሚገርም ጣዕም አላቸው ። ታዲያ ሙሉውን ቁርአን ሀፍዘህ በእያንዳንዱ የሰላት ቲላዋ ወቅት የሚሠማህን የሰላት ጥፍጥና መገመቱ የሚከብድህ አይመስልህም_ሱብሀነሏህ !
#ቁርአንን_እንማር
#ቁርአንን_እንሀፍዝ
#ሰላትን_በመስጂድ_በጀመዐ
#ፈጅር_ሰላት