ኢብነል-ቀይይም [ረሂመሁላህ ]
«ምንም አይነት እንከን የማይደርስበት አምላካችን አላህ … ዐይንን የልብ [ማሳያ] መስተዋት አድርጓታል። ስለዚህም አንድ የአላህ ባርያ አይኑን ሰበር ሲያደርግ ስሜቱም ፍላጎቱም ሰበር ይላል ዐይኑን ልቅ ሲያደርገው ደግሞ ልብም ስሜቱን ልቅ ያደርገዋል» ብለዋል።
【ኢጋሰቱ-ልለህፋን: 1/47】