Translation is not possible.

✉️በልብስ ላይ የሚሰሩ ሲህሮች 

 በዶ/ር ኡሙ ሚስባህ 

ክፍል 1

 

ምልክቶቹ 

1.💍 #የማሳከክ

ይህ በሰውነት ላይ የሚፈጠር የመጀመርያው ምልክት ነው፡፡ ትንንሽ የሆኑ ሽፍታዎች ይፈጠራሉ፡፡ እኒህ ሽፍታዎችን በምን ሰአት እንደሚነሳ ለማወቅ የሚጠረጥሩትን ልብስ መልበሱ ብቻ በቂ ነው፡፡ ሰውነት ወድያው ሽፍ ይታል፡፡ መተኛት አይችሉም መቀመጥ ከሰው ጋር ማውራት አይችሉም፡፡ የማሳከኩ ሁኔታ በጣም በጣም አሰቃይ ነው ፡፡ ሰውነታቸውም እስኪደማ ድረስ ሊያኩ ይችላሉ፡፡

2. 🔥💥 #ቀላል_ማይባል ማቃጠል

ይህ ስሜት የሚታየው በጭንቅላት ላይ ነው፡፡ ምሳሌው ልክ ውሀና ወደ አፍንጫችን በፍጥነት ስናስገባ አእምሮ እንደሚነደው አይነት ስሜት ይፈጠራል፡፡ ይህም ከእንቅልፍ ሲነቁ ጎንበስ ብለው ወዲያው ቀና ሲሉ ልብሱ ላይ ያለው ጠረን ሲሸታቸው በፍጥነት አእምሯቸው ጭንቅላታቸው ይቃጠላል፡፡

3.👍#ልብ_የሚሰልብ ጭንቀት

ሁሌም ቢሆን እንደተጨነቁ ነው፡፡ በተለይም ልብስ በስጦታ መልክ የተሰጣቸው ታካሚዎች ያ ልብስ ያለነበት ስፍራ እስካሉ ድረስ እራሳቸውን በጭንቀት ሊጨርሱ ይደርሳሉ፡፡ አላህም ይጠብቀን ብዙውን ግዜ ማልቀስ መነጫነጭ ይጀምራሉ፡፡

4. ☄️ #ብርቱ_የቆዳ መላላጥ

የእግር ቆዳዎች ቅርፊት መስራት፡፡ የእጅ ቆዳዎች ቅርፊት መስራት ይህን ቪታሚኖችን ቢጠቀሙ እንኳ ሰውነታቸው ይፈነዳዳይ ይላላጣል፡፡ እንደ እባብ ቆዳ ሰውነታቸው ይላላጣል፡፡

5. 🐦‍⬛️ #ዶክተር_ማይፈውሰው መታፈን

በሚተኙበት ወቅት ብቻ አይደለም ያን ሲህር የተሰራበትን ልብስ ለብሰው መራመድ መንቀሳቀስ አይችሉም ውስጣቸው በጣም የሚያስጠላ ስሜት አለ፡፡ ቢያለቅሱ አይወጣላቸውም ያነጫንጫቸዋል፡፡ አንድ በርሜል ውስጥ ገብተው እንደተዘጋባቸው አይነት ስሜት  ይሰማቸዋል፡፡ 

6.🔺#ክፉ_ተቅማጥና ትውከት 

ይህ አይነቱ ምልክት ሲህሩ በተሰራ ሰሞን የሚፈጠር ሲሆን፡፡ በሰገራው ስር ደም የመቀላቀል ባህሪ አለው፡፡ በዚህ ግዜ ወዲያው በራሳቸው ላይ ተስፋ ቆራጮችም ናቸው፡፡ የሚሞቱ ይመስላቸዋል፡፡ ኑሮ በነርሱ ላይ ፊቷን ያዞረች ይመስላቸዋል፡፡ ተስፋ ይቆርጣሉ ያማርራሉ፡፡ ብዙውን ወቅት ከሽንት ቤት ባይወጡ ደስታቸው ነው፡፡

ህክምናው

1.🔺#ተዝኪር ጥዋትና ማታ አላህን ማስታወስ ቁርአን መቅራት፡፡

2.🔺#ርብሽ የሚያረግ ሲያዩት ወይም ቤት ውስጥ የሚጠረጥሩትን የልብስ አይነት ማውጣት፡፡

3.🔸#ውሃ በብዛት መጠጣት፡፡

4.🔺#ቡና ጫት ኮካ ሺሻ አይነት የመሳሰሉ ሱሶችን ማቆም፡፡

5.🔺#ባፋጣኝ ሩቅያህ መጀመር እራሳቸውን በኢማን ማጠናከር፡፡

6.🔸#ዳእዋዎችን ማዳመጥ!!

ምልክቶቹም ህክምናውም በቀልብ ዶክተር ቻናል ላይ ይቀጥላል፡፡

ይቀጥላል………

💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇

⭐️ https://t.me/Qallbdoc

ህክምና ለማግኘት👇

✈️https://t.me/freeeeeeeeeeeere

👆

ህክምና ለማግኘት👇

✈️https://t.me/UstazulQallb

👆

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group