Translation is not possible.
የዚድ ኢብኑ ሀኪም እንዲህ አሉ
በህይወቴ ማንንም ሰው ፈርቼ አላውቅም አንድ ሰው ሲቀር እሱም 👉"በድዬው" ለአላህ ሰጥቼሃለሁ እኔና አንተ የውመልቂያማ እንገናኛለን" ያለኝን ሰው ሲቀር።
አል ከባኢር(107)
Send as a message
Share on my page
Share in the group