Translation is not possible.
ኢስራኤል ሀማስን ፍለጋ ከ 30 ሺ በላይ ንፁሀንን ከጨፈጨፈች በኋላ ትላንትና የአይሁዳዊያን ጦር ሀማስን በጭራሽ ልናጠፋው አንችልም ብሎ በግልፅ አውጇል
 
፡ الحمد لله መሸነፋቸው ካወቅን ብንቆይም እራሳቸው ማረጋገጣቸው ጥሩ ነው
 
በጉጉት ተዋርደው የሚወጡበትን ቀን እየጠበቅን ነው
 
የሙስሊሞች ድል ያስደስተናል
 
https://t.me/abduselamabumeryem/5085
image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group